Amhara
839 tenders
-
የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
—Land Lease & Real Estate Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የጥበቃ አውትሶርስ የአገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች ለመግዛት ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Service Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤቱ ውስጥ ያሉ የተለያዩ ሴሪያል ቁጥር ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Disposal Sale Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
የአዊ /ብሔ/ዞን/ ከፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
በሰሜን ወሎ ዞን የጉባላፍቶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የእንስሳት መድሃኒት፣ የስፖርት ማቴሪያል እንዲሁም ኤሌክትሮኒክ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Veterinary Equipment and Supplies Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለአገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
የቡሬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተኝቶ ህክምና ታካሚዎች አገልግሎት የሚዉል የበሰለ ምግብ አቅርቦት በሆቴሎችና ካፍቴሪያ ዘርፍ ፈቃድ ላላቸው ግለሰቦች ማስቀረብ እና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አውጥቶ ማሰራት እና ለምግብ ተጫራቾች ደግሞ የሆስፒታሉን ካፍቴሪያ ብቻ ማከራየት እና ማስቀረብ ይፈልጋል
—Food Items and Drinks Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የ2018 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
—Accounting and Auditing, Accounting System Design Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን የዱቄት ማበልጸጊያ ማሽን ግዥ እንዲሁም በቆሎ፣ ጤፍ እና ሩዝ መሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ የተለያዩ የዕቃና አገልግሎት ግዥዎችን መፈጸም ይፈልጋል
—Spare Parts and Car Decoration Materials Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
University of Gondar would like to procure food and beverages
—Food Items and Drinks Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት በድጋሜ የወጣ 2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት የሚውል የግቢ ፅዳት አገልግሎት፣ ከለር ፕሪንተር እና ፕሪንተር፣ ዚብራ ሌንስ፣ ካሜራው ላይ የሚገጠም የካሜራ ላይት እና ሄድፎን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማፀዳት/ መግዛት ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 15 Jun 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.