Amhara
844 tenders
-
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት 2018 በጀት አመት የጽዳት ዕቃዎች እንዲሁም የተሽከርካሪ መኪኖች እና የጀኔሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመያዝ ለመግዛት ይፈልጋል
—Cleaning and Janitorial Equipment and Service Published 28 Apr 2026 Source: 2merkato -
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የጽዳት ዕቃ እና ፈርኒቸር በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
—Cleaning and Janitorial Equipment and Service Published 28 Apr 2026 Source: 2merkato -
የሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብ/አስ/ቡድን ለሁ/እ/እ ጤና ጽ/ቤት የቀራኒዩ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ላይ ለሚገነባው ቀሪ የእናቶች ማረፊያ አገልግሎት የሚውል ግንባታ እና የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት የስፖርት ትጥቅ፣ ለሁ/እ/ወ/ አ/ደ/ጥ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ሶላር በኢዩ ኘሮጀክት የበጀት ድጋፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
—Building Construction Published 28 Apr 2026 Source: 2merkato -
ከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ፅ/ቤት የጨረታ ቀን የተራዘመ መሆኑን ያሳውቃል
—Land Lease & Real Estate Published 28 Apr 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Textile, Garments and Uniforms Published 28 Apr 2026 Source: 2merkato -
የአብክመ ውሀና ኢነርጂ እና የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ የቢሮ መገልገያ የኤሌክትሮኒክ እቃዎች (ሰርቨር) እቃ፣ fire wall & የተለያዩ የጅኦሎጅ የማዕድን የመስክ ጥናት መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 28 Apr 2026 Source: 2merkato -
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ድርጅት በዋስትና የያዘውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 28 Apr 2026 Source: 2merkato -
ደብረኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ መሰረዝ ይፈልጋል
—Building and Finishing Materials Published 28 Apr 2026 Source: 2merkato -
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር እና እስካነር ዕቃዎችን በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 28 Apr 2026 Source: 2merkato -
የሰቲት ሁመራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የባህላዊ ሙዚቃ መሳሪያዎችና አልባሳት ዕቃዎች እንዲሁም የስፖርት ቁሳቁስ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Stationery Published 28 Apr 2026 Source: 2merkato -
የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
—Land Lease & Real Estate Published 28 Apr 2026 Source: 2merkato -
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃ እና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Textile, Garment and Leather Published 28 Apr 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.