Steel Raw Materials and Products
357 tenders
-
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Different Types of Bolt with Nut በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 4 May 2026 Source: 2merkato -
አመልድ ኢትዮጵያ ልዩ ልዩ መጠን ያላቸው የፌሮ ብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
—Disposal Sale Published 4 May 2026 Source: 2merkato -
በሮቤ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው የሚገኙ ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፣ የ ሶላር ፓኔሎች እና ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Disposal Sale Published 2 May 2026 Source: 2merkato -
መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሆሚቾ አሙኔሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የፕሮፔላንት ሳጥን ወይም ጋልቫናይዝድ ሺት ሜታል ስክራፕ፣ ኮፔር ክላድ ስክራፕ፤ የብረታ ብረት/ካርትሬጅ እና የብረት ችብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 2 May 2026 Source: 2merkato -
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Different Types of Bolt with Nut በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 2 May 2026 Source: 2merkato -
በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የቀጠሮ ማረፊያ ቤት ማዕከል ቂሊንጦ ለሥራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል
—Building and Finishing Materials Published 2 May 2026 Source: 2merkato -
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Consumable Goods Published 2 May 2026 Source: 2merkato -
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልዊ መንግሥት የጎፋ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በጎፋ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ለሣዉላ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ360 ተማሪዎች መቀመጫ ወንበር በቀረበዉ 3 ገጽ የወንበር ዲዛይን ስፔሲፊኬሽን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ወይም ለመግዛት ይፈልጋል
—Wood and Wood Working Published 30 Apr 2026 Source: 2merkato -
የወላይታ ሶዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አግሮ ፕሮሰሲንግ ዕቃ፣ አውቶሞቲቪ ዕቃ፣ ብረታ ብረት፣ የቤትና ቢሮ/ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎችን፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የጋርመንትና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Raw Materials and Supplies Published 30 Apr 2026 Source: 2merkato -
በቤ/ጉ/ክ/መንግስት በመተከል ዞን የድባጤ ወረዳ ገን/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት የደንብ ልብስ እና የፋብሪካ ውጤቶች በካፒታል በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Textile, Garments and Uniforms Published 30 Apr 2026 Source: 2merkato -
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 29 Apr 2026 Source: 2merkato -
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 29 Apr 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.