ኢትዮ ስዊስ አሶሴሽን ፎር ዴቨሎፕመንት (ETHIO SWISS ASSOCIATION FOR DEVELOPMENT) የማህበሩን አንድ/ ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ያገለገለ ተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ስዊስ አሶሴሽን ፎር ዴቨሎፕመንት (ETHIO SWISS ASSOCIATION FOR DEVELOPMENT) የማህበሩን አንድ/ ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች፡-

  • የተሽከርካሪውን ሁኔታ በድርጅቱ በመገኘት ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ጨረታ ሰዓት ድረስ ማየት ይቻላል።
  • የጨረታ ማስከበሪያ/ ቢድ ቦንድ/ ከተ.እ.ታ በፊት የሚገዛበትን ዋጋ 10% ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት በፊት በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ገቢ ማድረግ ወይም በሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል።
  • የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎች የያዘውን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎኘ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት።
  • የጨረታው አሸናፊ ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያ ይከፍላል።
  • ጨረታው ከወጣበት አስር ቀን ላገለገለ መኪና ከጠዋቱ 4፡15 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል።
  • ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09 64 11 47 01 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

ኢትዮ ስዊስ አሶሴሽን ፎር ዴቨሎፕመንት

(ETHIO SWISS ASSOCIATION FOR DEVELOPMENT)


Tender details

  • Deadline: 2026-05-13
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር ቀን ከጠዋቱ 4፡15
  • Bid opening: 2026-05-13 12:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር ቀን ከጠዋቱ 4፡30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethio-Swiss Association for Development
  • Buyer address: ድንበርዋ ሆስፒታል አካባቢ ዘኒ ህንጻ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 405
  • Bid bond: 10%
  • Published: May 04, 2026
  • Posted at: 2026-05-06T09:45:32.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders