ሮሃ ፓክ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር / ኦሪክስ ኢንተርናሽናል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በድጋሚ በወጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ ጨረታ

ሮሃ ፓክ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር / ኢሪክስ ኢንተርናሽናል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በድጋሚ በወጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የድርጅቱን ፍላጎት በመመልከት ሰነዳችሁን እንድታስገቡና በጨረታው ላይ እንድትሳተፉ ተቋሙ ይጋብዛል።

በጨረታ ሰነዶች ላይ ስለሚደረግ ማሻሻያ

ሻጭ በራሱ ተነሳሽነት ወይም በተጫራቾች ጠያቂነት ምክንያት የጨረታ ሰነድን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ጨረታ ማረከቢያ ቀነ-ገደብ ከማለቁ በፊት የጨረታ ሰነዶቹን በፅሑፍ ሊያሻሽለው ይችላል።

የጨረታ ቋንቋ

ሻጭም ሆነ በተጫራቾቹ ወይም በገዥ ፈፃሚ አካል መካከል የሚደረጉ ሁሉም የጽሑፍ ልውውጦች በአማርኛ መሆን አለበት።

የጨረታ ዋጋ የሚቀርብባቸው የገንዘብ ዓይነት

  • ተጫራቹ የሚገዛውን መኪና ዋጋ ማቅረብ ያለበት በኢትዮጵያ ብር ነው።
  • ተጫራቹ የሚገዛውን መኪና ዓይነት ማቅረብ አለበት።
  • ተጫራቹ በቅድሚያ የማይመለስ የጨረታውን ሰነድ ፋይናንስ ቢሮ በመገኘት በ200 ብር መግዛት ይኖርበታል።

Model

                  የታርጋ ቁጥር

1.Toyota Hachipack

1991 Model

3-52276

2.Toyota corolla

1993 Model

3-37479

3.Dolpin van 2L

1997 Model

3-47503

4.Lefan

2016 Model

3-42264

5. Renault

2018 Model

3-27841

  • ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን 5 መኪኖች ሃይል ጋርመንት በሚገኘው አስተዳደር እና ጠ/አገልግሎት ቢሮ በማናገር በአካል ተገኝተው ማክሰኛ 2:00-1100 ሰአት አንዲሁም ቅዳሜ 2:00-600 ብቻ መሆኑን እንገልጻለን:: እንዲህም የእህት ድርጅታችን መኪኖች የሆኑት

 

     Model

የታርጋ ቁጥር

1.Dolphine 2L

1999 Model

3-23331

2.Landrover

1999 Model

3-48849

3.Forland

2007 Model

3-44315

       

ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ጃክሮስ ሰንሻይን ላውንደሪ ፊት ለፊት (EBS መስሪያ ቤት አጠገብ) በአካል ተገኝተው ከሰኞ እስከ አርብ በስራ ሰአት ብቻ መመልከት ይችላሉ።

 

በጥያቄና ለማብራሪያ ዓላማ ብቻ የሚያገለግል የግዥ ፈፃሚ አካል ድራሻ

ሮሃ ፓክ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ጉዳዩ፡-

ያገ የመኪና ጨረታ(used car Auction)

ቢሮ ቁጥር

ተዳደር እና ጠ/አገልገሎት ቢMobile:- 09 22 10 02 58

ልዩ፡- ቦታ

ሃይለ ጋርመንት ኢንደስትሪ መንደር

ከተማ

አዲስ አበባ

አገር

ኢትዮጵያ

 

ጥያቂዎችን ማቅረቢያ ቀነ-ገደብ ጨረታው ከወጣበት 15 ተከታታይ የስሪ ቀናት ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 11:00 ሰዓት ማቅረብ ይችላሉ።

 


Tender details

  • Deadline: 2026-06-03
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 11:00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-06-03 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Roha Pack Plc
  • Buyer address: Nefas Silk Lafto Sub-city
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: May 17, 2026
  • Posted at: 2026-05-18T14:03:38.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders