የሞተር ሳይክል ሽያጭ ማስታወቂያ
Description
ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በመፍረስ ላይ ያለው የይናቤት አግሪካልቸርና ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ሂሳብ አጣሪ ቴዎድሮስ እና ፍቅሬ የኦዲት አገልግሎት የኀብረት ሽርክና ማህበር የፈራሽ ድርጅት ንብረት የሆኑትን ተሽከርካሪዎች (ሞተር ሳይክል) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
1ኛ/ ተጫራቾች የሚሸጠውን ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ ብር 100 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል ከሂሳብ አጣሪው ቴዎድሮስ እና ፍቅሬ የኦዲት አገልግሎት የኅብረት ሽርክና ማህበር ዋናው መሥሪያ ቤት ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 09 የቤት ቁጥር 1146/106A በሚገኘው ደንበል ሲቲ ሴንተር ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 106A የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
2ኛ/ ተጫረቾች ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሚሸጠውን ንብረት በሥራ ሰዓት አዲስ አበባ ሯዋንዳ ኢምባሲ ጀርባ አየር አምባ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ኤች.ጂ.ኤስ ህንጻ ግቢ ውስጥ በመገኘት ለ10 ተከታታይ ቀናት ለጨረታ የቀረበውን ዕቃ ማየት የምትችሉ ሲሆን በ10 ቀን ከቀኑ 10፡30 ላይ ጨረታው የሚዘጋ መሆኑን እናሳውቃለን።
3ኛ/ ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት አስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ቴዎድሮስ እና ፍቅሬ የኦዲት አገልግሎት የኀብረት ሽርክና ማህበር ይከፈታል፡፡ አድራሻ ዋናው መሥሪያ ቤት ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 09 የቤት ቁጥር 1146/106A በሚገኘው ደንበል ሲቲ ሴንተር ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 106A።
4ኛ/ ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ቴዎድሮስ እና ፍቅሬ የኦዲት አገልግሎት የኅብረት ሽርክና ማኅበር
Tender details
- Deadline: 2026-06-12
- Bid closing time: 16:30
- Bid closing (note): ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን ከቀኑ 10፡30
- Bid opening: 2026-06-13 12:00
- Bid opening (note): ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ቴዎድሮስ እና ፍቅሬ የኦዲት አገልግሎት የኅብረት ሽርክና ማኅበር
- Bid document price: 100 (አንድ ሺህ ብር)
- Published: Jun 03, 2026
- Posted at: 2026-06-03T09:13:09.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.