ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተለያዮ ድርጅቶች ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውሉ የዊንች መጠለያ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

CN/NCB/37/18

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተለያዮ ድርጅቶች ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውሉ የዊንች መጠለያ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል።

በመሆኑም ከደረጃ (6) ስድስት በላይ የሆናችሁ የስራ ተቋራጭ ወይም ኮንትራክተር፣ የታደስ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ፣በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡትን ማሰረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ስርተፍኬት የጨረታ ማሰከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ እና የሥራ ዝርዝር መግልጫ በተለየ በስም በታሸገ ፖስታ እንዲሁም የግንባታ ሥራዎች የምታከናወኑበትን ዋጋ በተለየ በስም በታሸገ ሁለተኛ ኢንቭሎፕ በማድረግ እንደትወዳደሩ ይጋበዛል።

የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 2፡00-6፡00 እንዲሁም ከሠዓት 7፡00-11፡00) ማግኘት ይቻላል። የጨረታ ማሰከበሪያ ብር 100,000 በባንክ በተረጋገጥ ሲ.ፒ.ኦ ከመጫራቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል።

ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው በዚሁ ዕለት ጠዋት በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶ ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ውጪ ይደረጋል።

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው

የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል

ስልክ ቁጥር 011-555 1911

አዲስ አበባ

ኢትዮጵያ

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማኅበር


Tender details

  • Deadline: 2026-06-30
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-06-30 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Commercial Nominees P.L.C.
  • Buyer TIN: 0000958158
  • Buyer address: ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ
  • Bid bond: 100,000.00 ብር
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published: Jun 16, 2026
  • Posted at: 2026-06-16T07:29:56.000Z
  • Buyer website: https://commercialnominees.com/

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders