Roofing and cladding
10 tenders
-
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የአዊ/ከፍ/ፍ/ቤትና ፍትህ ቢሮ ግንባታ ለሚሰራው የተለያዩ አቅርቦትና ገጠማ ስራዎች በአማካሪ ድርጅት ሳምፕል አቅርቦ በማስጸደቅ በጥራት ሰርተው የሚያስረክቡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-08-18 · የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የአዊ/ከፍ/ፍ/ቤትና ፍትህ ቢሮ · Amhara
Roofing and cladding — -
የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-08-14 · የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት · Sidama
Roofing and cladding — -
Komari Beverages PLC is requesting Expressions of Interest (EOI) for the assessment, maintenance, and installation of the main factory roofing system at their Cheki, Debre Berhan plant.
Deadline 2026-08-03 · Komari Beverage PLC · Addis Ababa
Major contract Roofing and cladding — -
የፈረስ ቤት ኮንዶሚንየም ቤት ባለቤቶች ኃ/የተ/የህ/ስራ ማህበር የጋራ መኖሪያ ህንፃውን የሕንፃ ጣሪያ፣ የጎሮንዳዮና የፍላሺንግ ጥገና ሥራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
Deadline 2026-07-30 · Feres Bet Condominium Owners Association · Addis Ababa
Roofing and cladding — -
በማእከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለምሥራቅ ደንቢያ ወረዳ አስተዳደር ቢሮ ግንባታ 3ተኛ ዙር የጣራ፣ ዲች እና ሴፊቲ ታንከር ሥራዎች የእጅ ዋጋ ግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-07-13 · የምስራቅ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Roofing and cladding — -
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተለያዮ ድርጅቶች ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውሉ የዊንች መጠለያ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-06-30 · Commercial Nominees P.L.C.
Roofing and cladding — -
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተለያዮ ድርጅቶች ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውሉ የዊንች መጠለያ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-06-30 · Commercial Nominees P.L.C.
Roofing and cladding — -
ዋግዋጎ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ትራንስፎርመር እና የትራንስፎርመር አክሰሰሪ ማምረት እና ማቅረብ ስራ ዘርፍ ላይ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን ብዛት 96 Corrugated fiber Skylight Size 360*87.5CM*1.2mm በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-05-08 · ዋግዋጎ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Major contract Roofing and cladding — -
Public Servants' Social Security Administration (PSSSA) now invites wax-sealed bids from eligible Bidders for Skylight Roof Works at Wastna Commercial Center, Piassa, Addis Ababa
Deadline 2026-05-05 · Public Servants' Social Security Administration
Roofing and cladding — -
Ministry of Defense Engineering Main Department , Ministry of Defense: የግንባታ እቃዎች ግዥ
Deadline 2026-04-23 · Ministry of Defense
Roofing and cladding —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.