Roofing and cladding
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የአዊ/ከፍ/ፍ/ቤትና ፍትህ ቢሮ ግንባታ ለሚሰራው የተለያዩ አቅርቦትና ገጠማ ስራዎች በአማካሪ ድርጅት ሳምፕል አቅርቦ በማስጸደቅ በጥራት ሰርተው የሚያስረክቡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የአዊ/ከፍ/ፍ/ቤትና ፍትህ ቢሮ ግንባታ ለሚሰራው sky light roof work. Supply and fix 5mm thick fiber glass sky light roof rige cover price shall include necessary connecting joints‚ corner revet j bolts‚ nuts and all other fixing accessories and all other incidental works‚ it is measure in horizontal projection አቅርቦትና ገጠማ ስራ ሆኖ በአማካሪ ድርጅት ሳምፕል አቅርቦ በማስጸደቅ በጥራት ሰርተው የሚያስረክቡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች መወዳደር ትችላላችሁ።
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(ቲን) ያላቸው።
- የግዥው መጠን ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሽህ ) እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ክፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ ከላይ ከተ.ቁ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
- ለስራው የሚቀርቡ ግብዓቶችን ወይም ማቴሪያሎች ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊክሽን ከጨረታ ሰነዱ ጋር የስራ ዝርዝርና የማቴሪያል አቅርቦት መመሪያ ማግኘት ይቻላል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ) በመክፈል አዊ/ን/ከፍ/ፍ/ ቤት ቤ/ማ//ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 ማግኘት ይቻላል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቦንድ ለሚወዳደሩበት ብር ወይም የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ ሁለት በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።
- የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ዕለቱ በዓል ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሣሣይ ስዓት ይከፈታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 5 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058 227 1729/ 09 11 04 93 80 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
- የጨረታው አሸናፊ የጨረታውን ይዘት ሳይቀይር ከዕቃው ጠቅላላ መጠን ላይ 50 በመቶ ሊቀንስ ወይም ሊጨምር ይችላል።
- የጨረታ አሸናፊው አጠቃላይ የሞሉትን የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ በሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅባችኋል።
አድራሻ ፡ እንጅባራ ሁለገብ እስታድየም አጠገብ የጨረታ ሰነዱን ያገኙታል።
የአዊ ዞን/ከ/ፍ/ቤትና ፍትህ ቢሮ ግንባታ ፕ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-18
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-18 14:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የአዊ/ከፍ/ፍ/ቤትና ፍትህ ቢሮ
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Be'kur (Aug 03, 2026)
- Posted at: 2026-08-04T08:52:30.000Z