Roofing and cladding

የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የማምረቻ እና የመሸጫ ሼድ ሥራ

የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሎት 01 በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና ሎት 02 በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት መወዳደር ይችላሉ፡-

1. በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት፤

2. በሥራ መስኩ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ማህበራት፣

3. ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ እና የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ማህበራት፣

4. ተጫራቾች ለጨረታ ካስገቡት ጠቅላላ ዋጋ ከተጨ.እስ.ታክስ ጋር 2% የጨረታ ማስከበሪያ በሄልቬታስ አካውንት ወጋገን ባንክ አካውንት ቁጥር 0863033111301 በማስገባት የባንክ ገቢ ማረጋገጨ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለበት።

5. የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ቢሮ (ሀዋሳ ፒያሳ በሚገኘው ንብ ህንፃ ስምንተኛ ፎቅ ) በመቅረብ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ነሀሴ 8, 2018 (August 14, 2026 ) ተከታታይ የሥራ ቀናትና ሠዓት በመጠቀም (መወዳደር በፈለጉት በአንዱ ሎት ብቻ) ብር 1000 /አንድ ሺህ ብር / በመክፈል መግዛት ይችላሉ።

6. ጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቬሎፕ አንድ ኦሪጂናልና ሁለት ኮፒ ፋይናንሻል፡አንድ ኦሪጂናልና አንድ ኮፒ ቲክኒካል በአጠቃላይ በአንድ ትልቅ ኤንቬሎፕ ውስጥ በሰም በማሸግ እና በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስክ ነሀሴ 8, 2018 (August 14, 2026 ) ቀን በሥራ ቀንና ሠዓት በሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት (ሀዋሳ ፒያሳ በሚኘው ንብ ህንፃ ስምንተኛ ፎቅ ) ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7. ነሀሴ 8, 2018 (August 14, 2026) ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ

8. ጨረታው በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት 8.30 ሠዓት በሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት (ሀዋሳ ፒያሳ በሚኘው ንብ ህንፃ ስምንተኛ ፎቅ) ይከፈታል።

9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 09 39 06 40 59 / 09 11 33 19 55 

የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት

ሀዋሳ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-14
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-08-14 14:30
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 1,000.00 ብር በአንዱ ሎት ብቻ
  • Published on: Reporter (Aug 02, 2026)
  • Posted at: 2026-08-03T12:17:38.000Z
← Back to all tenders