ወጋገን ባንክ አ.ማ. ፒክ አፕ ፎርድ (F-150) በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ወጋገን ባንክ አ.ማ.
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር፡ ወጋገን 031/2018

ወጋገን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች የቀረበጡን የመያዣ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።

.

 

የተበዳሪው ስም

 

ንብረት አስያዥ

 

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

የተሽከርካሪ ዓይነት

 

የሰሴዳ ቁጥር

 

የሻንሲ ቁጥር

 

የሞተር ቁጥር

ዘመን

የነዳጅ አደነት

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚከናወንበት ቀን

ቀን

ሰዓት

1

አቶ ይፍቱስራ ታደሰ

ተበዳሪው ድርጅት

 

ወላይታ ሶዶ

 

ፒክ አፕ ፎርድ (F150)

 

አአ-02-C47019

1FTEX1C88HFA82528

 

HFA82528

 

2017

ናፍታ

 

3,500,000.00

 

ሰኔ 24 ቀን 2018 .

ከጧቱ 300-600 ሰዓት

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች ወደም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በጨረታ ዕስት በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ።

2. የጨረታ አሸናፊ ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከተሰጠው ቀን ጀምሮ ቀሪውን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ቀናት ስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ስባንኩ ገቢ ይሆናስ፣ ስላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያዉኑ ደመስስላቸዋል።

3. በጨረታው አሸናፊ ስሆነ፤ የባንኩን የብድር ፖሊሲ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ ስሚያሟላ ተጫራች ባንኩ በውስጥ መመሪያ መሰረት ብድር ሲያመቻች ይችላል።

4. የተጫራቾች የምዝገባ ሰዓት፤ ከጧቱ 3:00 - 4:00 ሰዓት ድረስ ብቻ ሲሆን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ለንብረቱ የሚመደበው የጥሪ ሰዓት 30 ደቂቃ ብቻ ነው። ሆኖም የጨረታው መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ አሸናፊው ካልተስቦ አሸናፊ እስኪስይ ድረስ ጨረታው ይቀጥላል።

5. በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ካካሄደው ከባንኩ የብድር ማስመስስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።

6. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ስሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።

7. ጨረታው የሚካሄደው፡ በባንኩ ዋ/መስሪያ ቤት ህንጻ 13ኛ ወስል ላይ በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚካሄድ ይሆናል።

8. ለሀራጅ ጨረታ የቀረበውን ንብረት ስመጎብኘት የሚፈሰግ ተጫራች የጨረታው ቀን ከመድረሱ በፊት ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላል።

9. ተበዳሪ/ንብረት አስያዥ/ ወይም ሁስቱም በጨረታው ቀን እና ሰዓት በቦታው ላይ መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ተበዳሪው /ንብረት አስያዝ/ በጨረታ ቀን እና ሰዓት በቦታው ባይገኝ ጨረታው በሴስበት ይካሄዳል። ከዚህ በተጨማሪ ጨረታ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው።

10. ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባጡን ክፍያ የተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ የጨረታው አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል።

11.  ለበለጠማብራሪያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት ወጋገን ባንክ አ.ማ የብድር ማስመስስ ዳይሬክቶሬት 011-558-1837 መደወል ይችላሉ።
12. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ወጋገን ባንክ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-07-01
  • Publishing entity: Wegagen Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 17, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders