አዲስ ባንክ አ.ማ. ሁለት ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በአዋጅ ቁጥር 216/92 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት ማንኛዉም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ቀን ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት በጨረታዉ ተወዳድሮ ንብረቱን እንዲገዛ ተጋብዟል።
|
ተ/ቁ |
የተበዳሪዉ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበዉ የመያዣ ንብረት አይነት እና ሞዴል |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የጨረታዉ መነሻ ዋጋ |
ጨረታዉ የሚከናወንበት ቦታ |
ጨረታዉ የሚከናወንበ ቀንና ሰዓት |
|
|
1. |
ግሪን ላንድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ግሪን ፊልድስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር |
አብይ ቅርንጫፍ |
ተሸከርካሪ-ላንድ ክሩዘር (ሀርድ ቶፕ) ጃፓን ሰራሽ ቶዮታ፤ ማኑዋል የ08/2016 ምርት |
ኮድ 3-A40790 አ.አ |
1HZ-0860011 |
JTEEB71J407034476 |
7,315,000 |
የባንኩ መኪና ማቆያ በሚገኝበት አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ቁስቋም ማርያም ቤተክርስቲያን ፍትለፊት |
ሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00-6:00 ሰዓት |
|
|
2. |
ግሪን ላንድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ግሪን ፊልድስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር |
አብይ ቅርንጫፍ |
ተሸከርካሪ-ላንድ ክሩዘር (ሀርድ ቶፕ) ጃፓን ሰራሽ ቶዮታ፤ ማኑዋል የ08/2016 ምርት |
ኮድ 3-A40793 አ.አ |
1HZ-0859881 |
JTEEB71J407034462 |
7,315,000 |
ሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ/ም ከሰዓት ከ8:00-10:00 ሰዓት |
|
- ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% በባንኩ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ(cpo) አሰርቶ በጨረታዉ ቀን ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ በመቅረብ ወይም ጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ።
- ጨረታዉ በማስታወቂያዉ ላይ በተጠቀሰዉ ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ፣ታዛቢዎች በተገኙበት፣የመያዣ ንብረቱ በሚገኝበት የሚካሄድ ይሆናል።
- የጨረታዉ አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ ጨረታዉ ከተከናወነበት ማግስት ጀምሮ በሚቆጠር 15 ቀን ዉስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ዉስጥ ካልከፈለ ግን ለጨረታ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታዉ ተሰርዞ ለሐራጅ የሚቀርብ ይሆናል። በጨረታዉ ተሳትፈዉ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲፒኦ ወዲያኑ ተመላሽ ይደረግላቸኋል።
- ኃ/የተ/የግል ማህበርን ወይም አክሲዮን ማህበርን ወክሎ መጫረት የሚፈልግ ሥራ አስኪያጅ ወይም ም/ሥራ አስኪያጅ የድርጅት የመመስረቻ ጽሑፍ ይዞ መቅረብ ያለበት ሲሆን የሥራ አስኪያጅ ወይም የም/ሥራ አስኪያጅ ለዉጥ ተደርጎ ከሆነ ይህንኑ የሚገልጽ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት ቃለ ጉባኤ ከመመስረቻ ጽሑፍ ጋር ይዞ መቅረብ አለበት።
- የጨረታዉ አሸናፊ ለመንግስት የሚከፈለዉን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም የሊዝ ክፍያ ይከፍላል።
- ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበዉ ንብረት ያለበትን ሁኔታ በተመለከተ ከጨረታዉ ቀን በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና ሰዓት በባንኩ አበዳሪ ቅርንጫፍ በመቅረብ በሚያዘጋጀዉ ፕሮግራም መሰረት ንብረቱ ያለበትን ሁኔታ መመልከት ይችላሉ።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
- ለተጨማሪ መረጃ አዲስ ባንክ አ/ማ ሕግ አገልግሎት መምሪያ በስልክ ቁጥር 011 557 1934፣ አብይ ቅርንጫፍ 011 827 6004 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
አዲስ ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-07-10
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-10 16:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 24, 2026
- Posted at: 2026-06-24T08:32:13.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.