Other Sales

ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ (ባጃጅ) የሽያጭ ማስታወቂያ

Description

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ

የጨረታ ማስታወቂያ

በአፌ ከሣሽ አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ደ/ብርሃን ቅርንጫፍ እና በአፈ ተከሽ አቶ አሰፋ ሙሉነህ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአፈጻጸም ተከሣሽ ስም የተመዘገበ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ (ባጃጅ) የሰሌዳ ቁጥር አማ-01-40830 ሞዴሉ ICON-X የሻንሲ ቁጥር MD9EP2B15K1275625 የሞተር ቁጥር EP1K6000709 የተሰራበት ዘመን 2019 የሆነ ባጃጅ ከአሁን በፊት በቁጥር 71004 በቀን 23/09/2015 ዓ.ም ከአዲስ አበባ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የንፋስ ስልክ ላፍቶ ምድብ ችሎት እግድ ያለበት መሆኑና ዓመታዊ የተሽከርካሪ ምርመራ በማስመርመር የሚጠበቅባቸውን የቦሎ ቅጣት እና የአገልግሎት ክፍያ ብር 12,121 /አስራ ሁለት ሺህ አንድ መቶ ሃያ አንድ ብር/ ለመንግስት የሚከፈል ያለ መሆኑን አውቀው ከፍተኛ ዋጋ ለሚያቀርብ ተጫራች ንብረቱ በሚገኝበት በአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መስሪያ ቤት ደ/ብርሃን ከተማ በእምዬ ምኒሊክ ክፍለ ከተማ ንግስት እሌኒ ቀበሌ በሚገኘው በከሣሽ ዋና መ/ቤት ውስጥ ጳጉሜ 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል።

በመሆኑም፡-

6. ተጫራቾች ያሸነፋበትን 1/4ኛውን ወዲያውኑ በሲፒኦ ለሀራጅ ባዩ የማስያዝ ግዴታ አለባቸው።

7. ተጫራቾች ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።

8. ንብረቱን ለመሸጥ ምክንያት የሆነው ለፍርድ ማስፈፀሚያ ነው።

9. ገዥው በጨረታ ለገዛው ንብረት ዋጋውን ሣይከፍል የቀረ እንደሆነ ወይም በህግ በተወሰነው በዚሁ የሽያጭ ማስታወቂያ ላይ በተገለፀው መሠረት ዋጋውን ያላስቀመጠ እንደሆነ ሽያጩ ይሠረዛል። በፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ/429/2/ መሠረት ለሃራጅ ማስታወቂያው የተደረገውን ወጪ እንዲከፍል ይገደዳል።

10. የሐራጅ ማስታወቂያውን ለማቋረጥ የሚቻልበት የተሻለ መንገድ ካለ የጨረታ

ማስታወቂያው በማንኛውም ጊዜ ሊቋረጥ ይችላል።

የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-09
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-09-09 09:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: North Shewa Higher Court
  • Published on: Addis Zemen (Aug 10, 2026)
  • Posted at: 2026-08-11T08:50:51.000Z
← Back to all tenders