Other Sales
በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ክፍለ ከተማ የሚገኘው የግንባታ ንብረት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ ኩዋሪ ኃ/የተ/የግ/ማህ ድርጅት (ከሳሽ/አመልካች) እና በሸገር ከተማ አስተዳደር የመሬት አስተዳደር ቢሮ ጨምሮ ሌሎች (2) ተከሳሾች መካከል ባለው የፍትሐ ብሔር ክርክር የስራ ፍርድ አፈጻጸምን በተመለከተ፣ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍትሐ ብሔር ችሎት በቀን 30/11/2018 ዓ.ም እና 05/12/2018 ዓ.ም ባስተላለፈው ትእዛዝ መሰረት፣ በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ክፍለ ከተማ ካርታ ቁጥር B/M/G/K/L/46/2000 ተብሎ በተመዘገበው ቦታ ላይ የሚገኘው የግንባታ ንብረት በ22,852,221.02 (ሃያ ሁለት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሃምሳ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ሃያ አንድ ብር እና 02/100 ሳንቲም) በሆነ የመነሻ ጨረታ ዋጋ በቀን 05/01/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ ንብረቱ በሚገኝበት በገላን ክፍለ ከተማ በጨረታ እንደሚሸጥ ስለተወሰነ፣ በዚህ የተገለጸውን የመነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በቅድመ ዋስትና (CPO) በማስያዝ በዚህ ጨረታ ላይ እንድትሳተፉ እናሳውቃለን፡፡
በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ችሎት
Tender details
- Deadline: 2026-09-15
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-09-15 10:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: Oromia Supreme Court
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Aug 16, 2026)
- Posted at: 2026-08-17T09:10:17.000Z