Other Sales

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ ሐራጅ/051/2018

ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ.

የተበዳሪ

ስም

የንብረት

አስያዥ ስም

አበዳሪ

ቅርንጫፍ

 

ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ

ዋጋ በብር

ጨረታው የሚከናወንበት

ጨረታው የወጣው

 

 

ቀን

 

ሰዓት

 

 

ለጨረታ የቀረበው

ንብረት

ከተማ/ክ/ከተማ ቀበሌ ወረዳ የቤት ቁጥር

የካርታ ቁጥር

 

የቦታ ስፋት

 

 

1

አቶ ብርሀኑ መገናኛ ከበደ

ወ/ሮ ትነበብ ባድማው ታመነ

ሽንዲ

 

የመኖሪያ ቤት

 

ሽንዲ ከተማ ቀበሌ 01 ስታዲየም አካባቢ የሚገኝ

ሽማ/805መ/11

 

250 ካ.ሜ

 

1,755,621.97

 

መስከረም 07 ቀን 2019 ዓ.ም

 

4:00-5:00

ለአራተኛ ጊዜ

 

2

አቶ ንጉሴ ከበደ ወንድማገኝ

ተበዳሪ

መቀሌ

 

G+1 ድርጅት

 

ሑመራ ከተማ ሰቲት ወረዳ ቀበሌ 03 (ሁመራ መናኸሪያ አካባቢ)

ሑ/ማ/26008

3/ን-275/85

 

320 ካ.ሜ

 

7,053,500.00

 

መስከረም 07 ቀን 2019 ዓ.ም

4:00-5:00

ለአራተኛ ጊዜ

 

3

አቶ ጎርፉ ፈለቀ አበበ

ተበዳሪ

መተማ

 

መኖሪያ ቤት

 

በአማራ ብ/ክ/መንግስት፤ ም/ጎንደር ዞን አስተዳደር መተማ ዮሃንስ ከተማ ቀበሌ03፣አዲሱ ሰፈር አካባቢ

ጎ/498/10

204 ካ/ሜ

 

637,883.85

 

መስከረም 07 ቀን 2019 ዓ.ም

4:00-5:00

ለሶስተኛ ጊዜ

 

 

ተሽከርካሪ

ተ.ቁ

የተበዳሪ

ስም

የንብረት አስያዥ

ስም

አበዳሪ

ቅርንጫፍ

የሰሌዳ ቁጥር

የመያዣ አይነት/

ሞዴል

የሻንሲ ቁጥር/

ሴሪያል ቁጥር

የሞተር

ቁጥር

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

የጨሪታ ቀን እና ሰዓት

 

ጨረታው የወጣው

 

1

አቶ ዮሴፍ ምስጋኑ ቶሎሳ

ተበዳሪ

ቸርችል

አአ-03-A46276

 

የመስክ ተሽከርካሪ (አሜሪካ ጂኤምሲ) የ2015 ምርት

1GKS2727KJ OGR228043

 

228043

 

25,000,000.00

 

ነሐሴ 25 ቀን 2018 ዓ.ም

4:00-5:00

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

የሐራጅ ደንቦች፣

1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ::

2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት። ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ። ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።

3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው። ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።

4. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል:: በሐራጁ የመጨረሻ ስላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።

5. የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው/ ይከፍላል።

6. በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል።

7. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።

8. ጨረታው በተራ ቁጥር 1፣2 እና 3 ለተገለጹት ንብረቶቹ በሚገኙበት በቡና ባንክ አ.ማ ቅርንጫፎች የሚካሄድ ሲሆን፣ ለተሽከርካሪው በቡና ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፤ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ይሆናል።

9. በተራ ቁጥር 1፣ 2 እና 3 ለተገለጹት ቤቶች የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ተጫራቾች ባንኩ የተወሰነ ብድር ያመቻቻል።

10.ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ፣ ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-1-58-08-63/011-1-26-36-09 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።


Tender details

  • Deadline: 2026-09-17
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-09-17 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bunna Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Aug 16, 2026)
  • Posted at: 2026-08-17T10:53:36.000Z
  • Buyer website: https://bunnabanksc.com/
← Back to all tenders