Other Sales
በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት የባህርዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 214 ካ/ሜትር የሆነውን ቦታ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
አፈ/ከሳሽ ---- እነ ሀይማኖት ጋሹ
አፈ/ተከሳሽ----ሙሉሀብት ገብሬ
መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በዱር ቤቴ ከተማ 02 ቀበሌ ውስጥ በአፈ/ ተከሳሽ ሙሉሀብት ገብሬ ስም የተመዘገበ የሚገኘውን በአዋሳኝ በምስራቅ መሰረት በምዕራብ መንገድ በሰሜን መንገድ በደቡብ ክፍት ቦታ መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን 214 ካ/ሜትር የሆነውን አፈ/ተከሳሽ በፍ/ቤት ጨረታ የገዛውና ጨረታው ፀድቆ የስም ዝውውር ሂደት ላይ እያለ በፍ/ቤት እግድ ምክንያት ወደ አፈ/ተከሳሽ ያልዞረ መሆኑን ባዶ ቦታው እስከተጣራበት ጊዜ ድረስ የሊዝ ዕዳ፣ወለድና ቅጣት በድምሩ ብር 471,301.84/አራት መቶ ሰባ አንድ ሺህ ሶስት መቶ አንድ ብር ከ84 ሳንቲም/እዳ ያለበት ገዥው የመክፈል ሓላፊነት ያለበት መሆኑን አውቃችሁ ቦታ በመነሻ ዋጋ 700,000 /ሰባት መቶ ሺህ ብር/ መስከረም 16 ቀን 2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 ሰዓት ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ ማንኛውም ተጫራች ንብረቱ በሚገኝበት በዱር ቤቴ ከተማ 02 ቀበሌ በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ መጨረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፣ በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያስዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል፡፡
በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት የባህርዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-26
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-09-26 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Bahir Dar and Localities High Court
- Published on: Addis Zemen (Aug 16, 2026)
- Posted at: 2026-08-17T11:50:41.000Z