Spare Parts and Car Decoration Materials
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Spare Parts and Car Decoration MaterialsOther SalesSales, Disposals and Foreclosure
Addis Ababa
More tags
Description
ማስታወቂያ
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ ኢማ የተለያዩ የፎርድ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫዎች ዕቃዎች ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ነሐሴ 7 ቀን 2018 ዓ.ም መውጣቱ ይታወቃል።
በመሆኑም ጨረታውን እስከ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነድ ያልገዛችሁ ተጫራቾች መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ።
ስልክ ቁጥር 011 442 1133/ 09 44 06 80 06
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ.
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a55ee490a538a0033000001
Tender details
- Deadline: 2026-08-25
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታው እስከ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን
- Bid opening: 2026-08-25 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው እስከ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ries Engineering S.C.
- Buyer address: DEBEREZEIT ROAD ADDIS ABABA
- Published on: Addis Zemen (Aug 18, 2026)
- Posted at: 2026-08-18T14:01:57.000Z