Machinery and Equipment

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Description

የመጀመሪያ ዙር የድርድር ሽያጭ
የማስተካከያ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በነሐሴ 05 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በጋምቤላ ዲስትሪክት በኩል እንዲሸጡ ማስታወቂያ ካወጣቸው ንብረቶች መካከል በአራቱ “ኤም ኤ ኤ ግብርና እና ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማ “ ተብሎ የተጠቀሰው ንብረት ላይ የሚከተለው ማስተካከያ ተደርጓል፡፡

1. የባለዕዳው የመያዣ ሰጪው ስም በሚመለከት፡-በመጀመሪያው ማስታወቂያ ላይ “ኤም ኤ ኤ ግብርና እና ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማ ተብሎ የወጣው ተስተካክሎ “ኤም.ኤ ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር” ተብሎ እንዲነበብ።

2. የጨረታው አፈፃፀም መመሪያን በሚመለከት፡-

በመጀመሪያው ማስታወቂያ ላይ በክፍል 2 (የድርድር መመሪያዎች) ስር የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ተጨምሯል፡-"ተወዳዳሪዎች የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመግዛት ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ፣ ስምና አድራሻቸውን በፎርማቱ ላይ በመጥቀስ በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ ዓላማ በባንኩ ጋምቤላ ዲስትሪክት ጽሕፈት ቤት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:50 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ።''ከላይ ከተጠቀሱት ማስተካከያዎች ውጪ በነሐሴ 05 ቀን 2018 ዓ.ም የወጣው ማስታወቂያ ላይ የተቀመጡት ሌሎች ዝርዝሮችና መስፈርቶች ሳይለወጡ የፀኑ ናቸው፡፡

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a7b01860a538a5c42000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-03
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:50 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ
  • Bid opening: 2026-09-03 14:00
  • Bid opening (note): ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት
  • Region: Gambela
  • Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
  • Buyer address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
  • Bid bond: 10%
  • Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Aug 19, 2026)
  • Posted at: 2026-08-19T07:31:35.000Z
← Back to all tenders