Equipment and Accessories

ቲ.ኤስ.ዲ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከሲመንስ (SIMENS) ድርጅት በተለያየ ጊዚያት ያስመጣቸውን እና የገዛቸውን የተለያዩ የኤሌክትክ ዕቃዎች እና የስልክ ቀፎዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2018

ቲ.ኤስ.ዲ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከሲመንስ (SIMENS) ድርጅት በተለያየ ጊዚያት ያስመጣቸውን እና የገዛቸውን የተለያዩ የኤሌክትክ ዕቃዎች እና የስልክ ቀፎዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም አካል ከዚህ በታች በተመለከተው የጨረታ መመሪያ መሰረት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

1. ተጫራቾች ከዚህ በታች በተመለከተው የድርጅቱ ፋይናንስ ቢሮ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታውን ሰነድ በብር 500 (አምስት መቶ) ሳሪስ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ መግዛት ይችላሉ።

2. ማንኛውም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዕቃዎቹ በሚገኙበት ሳሪስ ካዲስኮ ህንፃ ጌም ሆቴል አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን በመሄድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ድረስ መመልከት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች ሊገዙት የሚፈልጉትን እቃ LOT የሚያቀርቡበትን ዋጋ በጨረታው ዶክመንት ውስጥ በተዘጋጀው የመሸጫ ዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ላይ በመሙላት ለእያንዳንዱ LOT በተለያየ እና በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ሳሪስ ካዲስኮ ህንፃ ጌም ሆቴሌ አከባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ግቢ ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት።

5. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት LOT ዕቃ የጨረታ ማስረከቢያ የሚጫረቱበትን የጠቅላላ ዋጋ በመቶ (2%) በቲ.ኤስ.ዲ ስም በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ከጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋሌ።

6. ጨረታው ነሃሴ 23 ቀን 2018ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ይዘጋል። የጨረታው አሸናፊዎች ዝርዝር ከሶስት የስራ ቀናት በኋላ በድርጅቱ የማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ይለጠፋል። አሸናፊውም ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ባለት ተከታታይ አስር (10) ቀናት ውስጥ ገንዘቡን ገቢ በማድረግ ዕቃውን መረከብና ማንሳት ይኖርበታሌ። ይህ ካሌሆነ ግን ለጨረታ ማስረከቢያ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናሌ።

7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙለ በሙለ ወይም በከፊሌ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው\።

አድራሻ፡ ሳሪስ ካዲስኮ ህንፃ ጌም ሆቴሌ አከባቢ
ስሌክ፡ +251 11 440 3355/ 56
ሞባይሌ፡ +251 91 02744/ 20
ኢሜይል፡ [email protected] 
ዌብሳይት፡ www.tsdethiopia.com 


Tender details

  • Deadline: 2026-08-29
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-08-29 10:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: TSD Engineering Plc
  • Buyer TIN: 0000015920
  • Buyer address: ሳሪስ ካዲስኮ ጌም ሆቴል አካባቢ
  • Bid bond: 2% ለእያንዳንዱ ሎት
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: 2merkato.com (Aug 19, 2026)
  • Posted at: 2026-08-19T08:00:59.000Z
  • Buyer website: https://www.tsdethiopia.com
← Back to all tenders