Other Sales

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ብር ጌጣጌጥ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለሁለተኛ ጊዜ የመጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር: 003/ግልጽ/ጨ/ጅማ/2018 ዓ.ም

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ብር ጌጣጌጥ ባሉበት ሁኔታ ነሐሴ 18/2018፤ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፣

በመሆኑም -

1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 17/12/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኢንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡

.

የቅ//ቤቱ ስም

የጨረታው አይነት

የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከመጣበት ከቀን 13/12/2018 እስከ 17/12/2018 .

የጨረታ የመዝጊያ የመክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

ጅማ ///ቤት

ግልጽ ጨረታ

ነሐሴ 18/2018 3:45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ ///ቤት ይከፈታል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-62-87 / 047-211-29-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ቅ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-24
  • Bid closing time: 09:45
  • Bid opening: 2026-08-24 10:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 19, 2026)
  • Posted at: 2026-08-19T13:35:54.000Z
← Back to all tenders