Spare Parts and Car Decoration Materials
የአንፆ/ገ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ግዥ/ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአንፆ/ገ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ግዥ/ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል
- ሎት 1 የመኪና ጎማ
- ሎት 2 የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
- ሎት 3 ማሽነሪ ጥገና
- ሎት 4 ህትመት
- ሎት 5 የጽዳት እቃ
- ሎት 6 የጽህፈት መሳሪያ
- ሎት 7 ኤሌክትሮኒክስ
- ሎት 8 የውጭ እና የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር
- ሎት 9 የመኪና ሞተር ዘይት ፣ ቅባትና ጥርሳ ጥርስ ዘይት
- ሎት 10 የእንሰሳት መድሃኒት እና መገልገያ ቁሳቁስ
በየዘርፋ ንግድ ፍቃዳቸው በሚጋብዛቸው መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ስለዚህ በጨረታው ለመሣተፍ የምትፈልጉ
1. ተጫራቾች ህጋዊና በዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድና ከመንግስት የሚጠበቅባቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ /100/ አንድ መቶ ብር በመከፈል ከ 13/12/2018 እስከ 23/12/2018 ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 1 ድረስ በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡
3. የጨረታ ሰነዱ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ላይ እና ዋጋ መሙያው ላይ የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ በግልጽ በማስቀመጥ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይቻላል፡፡
4. የጨረታ ሳጥኑ 23/12/2018 ቀን 4፡01 ሰዓት ታሽጐ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ቀን 23/12/2018 ቀን 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያውን በኢትዩጵያ ብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የሚሰጥ እንደ ተጫራቾቹ ምርጫ የጠቅላላ ዋጋውን 2% በጥሬ ገንዘብ /CPO/ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
6. የጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለተሸናፊዎች አሸናፊ ውል ከፈጸመ በኋላ የሚመለስ ሲሆን ለአሸናፊው ድርጅት ውል ፈጽሞ 10% የውል ማስከበሪያ እንዳስያዘ ይመለስለታል፡፡
7. አሸናፊው ተጫራች ማሸነፋ ከተገለጸለት ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀኖች ውስጥ ውል መግባት ይጠበቅበታል ያስያዘው 10% የውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን እቃ ሙሉ በሙሉ አንፆ/ገ/ወ/ግዥ ንብ/አስ/ቡድን መጋዝን ካስረከበ ከ30 ቀናት በኋላ ይመለስለታል፡፡
8. የምትወዳደሩ ተጫራቾች የQR ደረሰኝ ተጠቃሚ መሆን ይኖርባችኋል፡፡
9. ሎት 2 ሎት 3 እና ሎት 4 የምትወዳደሩ ድርጅቶች አመታዊ ኮንትራት ውል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
10. የምትወዳደሩ ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባችኋል፡፡
11. መ/ቤቱ የሚገዛውን እቃ ብዛት 20% የመጨመርና የመቀነስ መብት አለው፡፡
12. መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብት አለው፡፡
13. ተጨማሪ መረጃዎችንና የጨረታ ሰነድ በአንፆ/ገ/ወ/ፋ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 01 ማግኘት ይችላሉ፡፡
14. ውድድሩ የሚደረገው በእያንዳንዱ ሎት በጥቅል ድምር ዋጋ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 033 444 0011 / 033 444 0562 ይጠይቁ
ማሳሰቢያ ፡- የመክፈቻዉ ቀን በአል ላይ ከዋለ በሚቀጥለዉ በስራ ቀን ከላይ በተገለፀዉ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
በአ.ብ.ክ.መ በሰሜን ሸዋ ገንዘብ መምሪያ የአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-29
- Bid closing time: 10:01
- Bid opening: 2026-08-29 10:30
- Region: Amhara
- Publishing entity: North Shewa Zone Antsokiya Gemza Woreda F/E/D/Bureau
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 100.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Aug 19, 2026)
- Posted at: 2026-08-19T13:53:16.000Z