Products and Services

የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የስንዴ ብጣሪ/ተረፈ ምርት/ እና ሌሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 0011/ሽያጭ/15ዓ.ም

የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የስንዴ ብጣሪ/ተረፈ ምርት/ እና ሌሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት፡-

ተጫራቾች በሥራ ዘርፉና ሌሎች ተያያዥ ሥራዎች ህጋዊ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸውና የአቅራቢነት ምዝገባ ማቅረብ የሚችሉ።

  • ተጫራቾች ለጨረታው ውድድር ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 50,000.00/ ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ/ የጨረታ ማስረከቢያ በባንክ የተመሰከረለት የክፍያ ማዘዣ (CPO) ማቅረብ አለባቸው።
  • የጨረታው ሰነድ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 7ኛው ቀን ድረስ የማይመለስ ብር 200 በመክፈል በሀዋሳ ከተማ በድርጅቱ የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ክፍል ቢሮ ቁጥር 12 መግዛት ይችላሉ።

ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ፖስታ ኤንቨሎፕ በማድረግ ኦሪጂናልና ኮፒውን ለየብቻው ከተጓዳኝ ማስረጃዎች ጋር በማደራጀት በድርጅቱ የግዥ ፋይ/ን አስ/ክፍል ቢሮ ቁጥር 12 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በ7ኛው ቀን እስከ 8፡00 ሰዓት ማስገባት አለባቸው።

  • የጨረታው ሳጥን የጨረታው ማስታወቂያ በወጣ 7ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጐ በእለቱ በ8፡30 ሰዓት በድርጅቱ ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ክፍል ቢሮ ቁጥር 12 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን 7ኛው ቀን የሥራ ቀን ባይሆን በቀጣዩ የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ተመሳሳይ ቦታ ሰዓትና ሁኔታ ይከፈታል።

ድርጅቱ ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በስልክ ቁጥር፡- 046 220 1752/2285/2117

በደቡብ ብ/ ብ/ ሕ/ክ/መንግሥት የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-28
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ሳጥን የጨረታው ማስታወቂያ በወጣ 7ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-28 14:30
  • Bid opening (note): የጨረታው ሳጥን የጨረታው ማስታወቂያ በወጣ 7ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Southern Seeds Enterprise
  • Bid bond: 50,000.00/ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ/
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 21, 2026)
  • Posted at: 2026-08-21T11:07:25.000Z
← Back to all tenders