Fuel and Lubricants
የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል
Description
ማረሚያ
ሰኞ ነሐሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 27 ላይ ታትሞ በወጣው ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) በ2019 ዓ.ም. በጀት አመት ንብረትነቱ የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) የሆነው ወይብላ ማርያም ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን አካባቢ የሚገኘውን ዋልማ ታፍ ነዳጅ ማደያ ግልጽ ጨረታ አውጥቶ ለማወዳደር ይፈልጋል።
የሚለው አገላለጽ የቃላት ግድፈት ስላለበት የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) በ2019 ዓ.ም. በጀት አመት ንብረትነቱ የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) የሆነው ወይብላ ማርያም ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን አካባቢ የሚገኘውን ዋልማ ታፍ ነዳጅ ማደያ ግልጽ ጨረታ አውጥቶ ተጫራቾችን በማወዳደር ለአንድ አመት ማከራየት ይፈልጋል፡፡ በሚል ማረሚያ ተስተካክሎ እንዲነበብ እናሳስባለን።
የዋግ ልማት ማኅበር(ዋልማ)
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a7ae0370a538aef46000001
Tender details
- Deadline: 2026-09-01
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-01 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: Wag Development Association
- Published on: Addis Zemen (Aug 22, 2026)
- Posted at: 2026-08-22T09:24:40.000Z