Disposal Sale
ስኬት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በገልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ስኬት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የባንኩ ያገለገሉ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በገልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ/ቁ |
የተሽከርካሪው አይነት |
የሠሌዳ ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር
|
ሞዴል
|
ብዛት |
መነሻ ዋጋ
|
ሐራጅ የሚካሄድበት |
ምርመራ |
|
ቀን |
ሰዓት |
||||||||
|
1 |
መሀዲራ ድርብ ተግባር መኪና |
አ.አ 3-72884 |
MAITZ4BKLB2030230
|
BKA4M20005
|
scoRplo
|
1 |
546,722.34
|
4/13/2018
|
3:00
|
|
2 |
ሊፋን x60 የመስክ ተሽከሪካሪ መኪና |
አ.አ 3-86430 |
LCN64ED52C0011748 |
LFB479Q*120500208*
|
LF76430
|
1 |
806,083.64
|
4/13/2018
|
3:00
|
|
3 |
ሊፋን×60 የመስከ ተሸከሪካሪ መኪና |
አ.አ 3-A06578
|
LCN64ED51DOO80805
|
LFB479Q*130600746*
|
LF 6430
|
1 |
892,555.97
|
4/13/2018
|
3:00
|
|
4 |
ዞታይ አውቶ ሞቢል መኪና |
አ.አ 3-75990 |
LZCCA26A9BA001533
|
4G13s161C6B0233
|
JNJ 6406
|
1 |
556,703.19
|
4/13/2018
|
3:00
|
|
5 |
ዞታይ አውቶ ሞቢል መኪና |
አ.አ 3-75988 |
LZCCA26A8BA001572
|
4G13S-161C6B1328
|
JNJ 6406
|
1 |
556,703.19
|
4/13/2018
|
3:00
|
|
6 |
ዞታይ አውቶ ሞቢል መኪና |
አ.አ 3-82513 |
LZCCA26A26A001549
|
4G13S161C681117
|
JNJ 6406
|
1 |
556,703.19
|
4/13/2018
|
3:00
|
|
7 |
ሱዙኪ ቪታር የመስክ ተሽከሪካሪ |
አ.አ 3-33700 |
JSAJTD54V00129583
|
J20A-330130
|
LLN80CALK4Nol
|
1 |
906,598.79
|
4/13/2018
|
3:00
|
|
8 |
ሊፋን x60 አውቶ ሞቢል መኪና |
አአ 3-A07404 |
LLV2A3AXDO280104 |
LF481Q3*130700066*
|
LF 7162C
|
1 |
881,717.92
|
|
|
|
9 |
ሬድ ፎክስ ሞተር ሳይክል |
ኢ.አ 3-0908 |
LY4YCCNC28K009445
|
YG163FMK89000445
|
RF175-8
|
1 |
20,000 |
4/13/2018
|
3:00
|
|
10 |
ሬድ ፎክስ ሞተር ሳይክል |
አአ 3-0910 |
LY4YCCNC68 K009383 |
YG163FMK89000383
|
RF175-8
|
1 |
20,000 |
4/13/2018
|
3:00
|
|
11 |
ሬድ ፎክስ ሞተር ሳይክል |
አአ 3-0911 |
LY4YCCNC18 K009405 |
YG163FMK89000405
|
RF175-8
|
1 |
20,000 |
4/13/2018
|
3:00
|
|
12 |
ሱዙኪ ሞተር ሳይክል |
አ.አ 4-4537 |
JSISG12A612100183 |
TS1852-153804
|
TS185
|
1 |
25,000 |
4/13/2018
|
3:00
|
ማሳሰቢያ፡-
1/ ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ መኪኖቹ እና የሞተር ሳይከሎቹ ሐራጅ መነሻ ዋጋ 20% በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ በባንኩ ስም በማሠራትና በማስያዝ መጫረት ይችላል።
2/ ሐራጁ የሚካሄደው ቸርችል ጎዳና ሕብረት ኢንሹራንስ ዋ/ቤት ሕንፃ አጠገብ በሚገኘው በባንኩ ዋና መ/ቤት ነው።
3/ ከላይ የተጠቀሱትን ሞተር ሳይክሎቹ እና መኪኖቹ በሚገኙበት ቦታ የሺ ደበሌ በባንኩ መጋዘን ግቢ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ቀን በባንኩ የሥራ ሰዓት በመገኘት ማየት ይቻላል።
4/ መኪኖቹን እና ሞተሮቹ ከመንግሥት የሚፈለግ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ { VAT} የቦሎ ከፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል።
5/ በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ጨረታውን ካካሄደው ከን/ፕሮጀክት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይሆናል።
6/ አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ ጨረታውን ማሸነፉ በማስታወቂያ ሠሌዳ ከተለጠፈበት ቀን አንሥቶ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በሙሉ ካልከፈሉ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም።
7 አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ባንኩ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011 863 4135 በመደወል ወይም በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት በግንባር በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል።
ስኬት ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-09-09
- Bid closing time: 09:00
- Bid opening: 2026-09-09 09:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Siket Bank S.C.
- Bid bond: 20%
- Published on: Addis Zemen (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T11:47:47.000Z