Disposal Sale
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳደር ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ንብ/019/2018
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳደር ለመሸጥ ይፈልጋል።
1. የተሽከርካሪዎቹ ዓይነትና ዝርዝር ሁኔታ በጨረታው ሰነድ ላይ የሚገኝ ሲሆን ተጫራቾች ከነሐሴ 25 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ በባንክ አካውንት ቁጥር ETB176400010001 የማይመለስ ብር 500.00 (ብር አምስት መቶ ብቻ) ገቢ በማድረገና ደረሰኙን በመያዝ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ሰፕላይ ቼይን አስተዳደር መምሪያ 26ኛ ፎቅ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፤
2. የጨረታ ሰነዱን የገዙ ተጫራቾች ብቻ የተሽከርካሪዎቹን ዓደነትና ዝርዝር ሁኔታ በአካል ማየት ስሢፈስጉ ሪቼ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ የወደፊት ግንባታ ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት ከመስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም ከጧቱ 4:00 ሰዓት እስከ 10:00 ሰዓት እንዲሁም በመጨረሻው ቀን መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም ከጧቱ 3:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት ብቻ መጎብኘት ደችላሉ፤
3. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ያገለገለ ተሽከርካሪ ዓይነቱንና የሰሌዳ ቁጥር በትክክል በመጥቀስ የሚገዙበትን ዋጋ ሰነድ ላይ በመሙላት በታሸገ ሼንቨሎፕ እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀን መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9:00 ሰዓት ዘወትር በሥራ ሰዓት የባንኩ ሰፕሳይ ቼይን አስተዳደር ቢሮ በአካል ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በመላክ ስዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋስ፤
4. ተጫራቾች ስሚጫረቱበት ለእያንዳንዱ ያገለገለ ተሽከርካሪ የጨረታ መነሻ ዋጋውን 10% (አስር በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ (CPO) የጨረታ ማስከበሪያ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፤
5. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% ጋር መሆኑ አስመሆኑን በግልፅ በሰነዱ ላይ በጽሁፍ ማመልከት ይኖርባቸዋል፣ ይህንን በግልፅ ያስጠቀሱ ተጫራቾች ካስ ያቀረቡት ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ 15% ጋር እንዳቀረቡ ይወሰዳል፤
6. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያስተያያዘበት የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፤ ከውድድር ውጪም ይሆናል፤
7. ጨረታው መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ በ 9:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዛው ዕለት መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ሰዓት ላይ በባንኩ ዋና መ/ቤት ህንፃ 26ኛ ፎቅ በሰፕላይ ቼይን አስተዳደር መምሪያ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤
8. የጨረታው ዝርዝር ውጤት በባንኩ እንደጸደቀ ለተጫራቾች ይገለጻል፤
9. ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘ ገንዘብ ለተሸናፊ ተጫራቾች ውጤቱ እንደታወቀ የሚመለስ ሲሆን አሸናፊ ተጫራቾች ግን ላሸነፉበት ተሸከርካሪ ሙሉ ክፍያውን ከፍለው ንብረቱን ካነሱ በኋላ ተመላሽ ይደረገላቸዋል፤
10. ማንኛውም ተጫራች ሌሎች ተጫራቾች በሰጡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችልም፤
11. አሸናፊ ተጫራቾች ላሸነፉባቸው ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ማሸነፋቸው በፅሁፍ ከተገለፀበት ዕለት ጀምሮ በ15 የሥራ ቀናት ውስጥ ክፍያውን በመፈጸም ንብረቱን ማንሳት ይኖርባቸዋል፤
12. አሸናፊ ተጫራቾች ባሸነፉባቸው ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ክፍያ በመፈፀም ንብረቱን በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ካላነሱ ባንኩ ለእያንዳንዱ ተሸከርካሪ ለቆየበት በየቀኑ ብር 500.00 ለሃያ ቀን የሚያስከፍል ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካላነሱ ባንኩ ሕጋዊ እርምጃ የሚወስድ ይሆናል፤
13. አሸናፊ ተጫራቾች በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ከፍለው ንብረቱን ካልተረከቡ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፤
14. ለጨረታ የቀረቡት ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ላይ የሚፈገ ማንኛውም ወጪ፤ የስም ማዛወሪያ፣ ለመንግስት የሚከፈሉ የታክስ ክፍያዎችና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው/ገዢው ይከፍላል፤
15. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 550-4452 በመደወል ወይም ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል።
16. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-10-09
- Bid closing time: 15:00
- Bid opening: 2026-10-09 15:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Nib International Bank S.C.
- Bid bond: 10% ለእያንዳንዱ ያገለገለ ተሽከርካሪ
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T13:35:10.000Z