Disposal Sale

እሸት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. 9 ( ዘጠኝ) ሞተርሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ ጫረታ ማስታወቂያ

እሸት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. 9 ( ዘጠኝ) ሞተርሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት፡- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት፡-

1. ሞተር ሳይክሎቹን ዋና ጽ/ቤት ጀርመን አደባባይ መካነእየሱስ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ በሚገኘው ሕንፃ ሥር በመገኝት 17/12/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 27/12/2018 ዓ.ም ድረስ ማየት ይችላሉ።

2. ስለአሻሻጡ የተዘጋጀውን ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን ሰነድ በተራ ቁጥር አንድ ከተጠቀሰው ዋና ጽ/ቤት ሒሳብ ክፍል የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺ ብር) በመክፈል ከ17/12/2018 ዓ.ም ጀምሮ መውሰድ ይችላሉ።

3. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የመጫረቻ ዋጋ 25% (ፐርሰንት ) የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መከኒሣ ቅርንጫፍ በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. ጨረታው 27/12/2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በዛው ዕለት 4፡30 ጀምሮ የሚከፈት ሲሆን የጨረታው ሰነድ ተጫራጮች ወይም የሰነድ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዋና መሥሪያ ቤት አዳራሽ ቢሮ ይከፈታል።

5. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-369 9604 በመደውል ወይም ከላይ በተገለፀው አድራሻ በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል።

6. የጨረታ አሸናፊው የሆነ ግለሰብ ወይም ድርጅት ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ሲፐኦ ታሳቢ ተደርጎ ቀሪውን ገንዘብ በ5 ቀናት ወስጥ ገቢ የማድረግ ግዴታ አለበት።

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።


Tender details

  • Deadline: 2026-09-02
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-09-02 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Eshet Starch and Starch products manufacturing industry plc
  • Bid bond: 25%
  • Bid document price: 1000 (አንድ ሺህ ብር)
  • Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
  • Posted at: 2026-08-24T14:21:33.000Z
← Back to all tenders