Wood and Wood Working
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ የቁም ባህርዛፍ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የቁም ባህርዛፍ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር OFWLEBB/GuB-1/2019
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ቀጥሎ የተጠቀሱትን የቁም ደኖች የባህርዛፍ ግንድ ፤ ፖል፤ ማገዶ እና አጣና ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ
- የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ አስሼ ባቱ ዲስትሪክት
- የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሴ ቅርንጫፍ ማና አንጌቱ ዲስትሪክት
በመሆኑም
- የግንዲለ አጠና የእንጨት መሰንጠቂያ ና ተዛማጅ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶችና ግለሰቦች እንድሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፣ቫት ተመዘጋቢ የሆኑት ና የንግድ መለያ ቁጥር (Tin number) ያላቸው ተጫራች ስለ ጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸው 200/ሁለት መቶ ብር/ የማይመለስ በመክፈል ባሌ ጎባ መዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሜድስን ፋኩልቲ ፊት ለፊት በሚገኘውየኦሮምያ ደንና ዱር እንስሳትድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በመግዛት በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጨምሮ ለ15ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
- ጨረታው የሚከፈትበትና የሚዘጋበት ትከክለኛው ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለፃል፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ፡- በስልክ ቁጥር 022-661-1679 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ
Tender details
- Deadline: 2026-09-15
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጨምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል
- Bid opening: 2026-09-15 17:00
- Bid opening (note): ጨረታው የሚከፈትበትና የሚዘጋበት ትከክለኛው ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለፃል
- Region: Oromia
- Publishing entity: ኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ
- Bid bond: 5%
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Sep 01, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T13:54:05.000Z