Spare Parts and Car Decoration Materials
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የጨረታ ማራዘሚያ አውጥቷል
Spare Parts and Car Decoration MaterialsOther SalesSales, Disposals and Foreclosure
Addis Ababa
More tags
Description
ማስታወቂያ
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ የተለያዩ የፎርድ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ነሐሴ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ማወጣቱ ይታወቃል።
በመሆኑም ጨረታው እስከ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነድ ያልገዛችሁ ተጫራቾች መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ስልክ ቁጥር፡-011 442 1133/ 09 44 06 80 06
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ.
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a8465d50a538ad623000001
Tender details
- Deadline: 2026-09-25
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታው እስከ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን
- Bid opening: 2026-09-25 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው እስከ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ries Engineering S.C.
- Buyer address: DEBEREZEIT ROAD ADDIS ABABA
- Published on: Addis Zemen (Sep 04, 2026)
- Posted at: 2026-09-04T09:15:43.000Z