House Furniture

ኪችን ወርልድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከውጭ ሀገር ያስመጣቸውን ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የተሟሉ የእንጨት የውስጥ በሮች፤ ለፈርኒቸር ስራ ግብአትነት የሚያገለግሉ የተለያዩ አክሰሰሪዎችና ሌሎችንም ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ኪችን ወርልድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከውጭ ሀገር ያስመጣቸውን ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የተሟሉ የእንጨት የውስጥ በሮች፤ ለፈርኒቸር ስራ ግብአትነት የሚያገለግሉ የተለያዩ አክሰሰሪዎችና ሌሎችንም ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

በዚህም መሰረት ተጫራቾች ምርቶቹንና ግብአቶቹን ጃክሮስ ከወጋገን ባንክ ወረድ ብሎ ሰንሻይን ኢንደስትሪያል ላውንደሪ ፊትለፊት በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን በአካል በመገኘትና በመመልከት የምትገዙበትን ዋጋ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ለበለጠ መረጃ በድርጅቱ ስልክ ቁጥር 0911 512 649 በመደወል ተጨማሪ ማብራሪያ ማግኘት የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን::

ድርጅቱ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-28
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Bid opening: 2026-09-28 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ኪችን ወርልድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
  • Published on: Reporter (Sep 06, 2026)
  • Posted at: 2026-09-07T11:29:57.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders