Other Sales
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል።
|
ተራ ቁ. |
የተበዳሪ ስም |
የአስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቶች የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የንብረቱ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር
|
ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
|
1 |
አቶ አንተነህ አያሌው ካሳ |
ወ/ሮ መቅደስ ብርሃኑ መንግስቱ |
መሐል ባህርዳር
|
ባህርዳር ከተማ፤ ሽምብጥ ክ/ከታማ፤ ቀበሌ 13 የሚገኘውን፤ የቦታ ስፋት 250 ካ.ሜ የሆነ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት |
ሽክ/ከ/529/10
|
4,809,257.28
|
መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከጥዋቱ ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
|
|
2 |
አቶ አስረሳ ታምር አያሌው |
አቶ አስረሳኸኝ አቡን አንዷለም |
እንጅባራ |
ጎጃም፣ ቡሬ ከተማ፤ ቀበሌ 04 የሚገኘውን፣ የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ የሆነ፥ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት |
8739/2008
|
3,551,916.77 |
መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ ም ከጠዋቱ ከ8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት |
|
3 |
አቶ ቶማስ ትሩፋት |
አቶ ቶማስ ትሩፋት |
ነጌሌ ቦረና |
ሀዋሳ ከተማ፤ ቱላ ክ/ከተማ ቀበሌ 01፣ የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት |
1866
|
3,353,958.67
|
መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
4 |
አቶ አስፋው ተስፋዬ ገላታ |
ወ/ሮ ወርቅነሽ ከማል |
ጅማ
|
ጅማ ከተማ ቦሳ ኮቶ ቀበሌ፤ የቦታ ስፋት 635.00 ካ.ሜ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት፤ |
24109776
|
2,734,520.48
|
መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
5 |
ለመኪያ እና እስማኤል የዶሮ እርባታ ሽርክና ማህበር |
ወ/ሮ መኪያ ስራጅ
|
መናኅሪያ ጅማ |
ጅማ ከተማ ግንጆ ጉዱሩ ቀበሌ የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት
|
5430/2014
|
2,747,219.88
|
መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 5:00 አስከ 6፡00 ሰዓት
|
|
6 |
አቶ ልዩነህ አዲሱ ፋንታይ |
ኤጀንት የግንባታ እቃዎች ማምረቻ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር |
ቦሌ
|
አዲስ አበባ ከተማ፤ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ! ወረዳ 04፣ የቦታው ስፋት 2,500 ካ.ሜ የሆነ መጋዘን፤ |
021763/1
|
116,500,409.18
|
ጥቅምት 02 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
|
የሐራጅ ደንቦች፡-
1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ Hibret Bank SC) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ። ከባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ውጭ የሚቀርብ የጨረታ ማስያዣ ተቀባይነት የለውም::
2. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከቅርንጫፎቹ ወይም ከብድር ክትትል እና እዳ ማሰባሰብ መምሪያ ጋር አስቀድሞ ቀጠር በመያዝ ከጨረታው ዕለት ሶስት ቀናት በፊት መጎብኘት ይችላል።
3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፤ ተበዳሪ እና አስያዥ ብቻ ናቸው። ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል። ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆነ ደግሞ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሐሪጁን ለመላተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ፅ/ቤት ወይም በተመሳሳይ አካል የፀደቀ መመስረቻ ፅሁፍ (የመተዳደሪያ ደንብ) ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት።
4. በተ.ቁ 6 ላይ የተጠቀሰው ንብረት የሐራጅ ሽያጩ የሚካሄደዉ በሕብረት ባንክ አማ ዋናው መስሪያቤት (ህብር ታወር) 26ኛ ፎቅ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነዉ። በተ.ቁ 2,3,4 እና 5 የተዘረዘሩት ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ የሚከናወነው ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ሲሆን በተ.ቁ 1 ላይ የሚገኘው ንብረት በባንኩ የባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ ውሥጥ ነው።
5. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል።
6. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል ከፍተኛ ዋጋ ለሰጠ ተጫራች ደግሞ ያቀረበውን ዋጋ ባንኩ ሲቀበለው ያሽነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ እንዲከፍል የሚገልፅ ደብዳቤ የሚሰጠው ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው አንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ሊኤራጅ ሲቀርብ ሰሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል
7. ከፍ ሲል የተጠቀሱትን ንብረቶች ለሚገዛና የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መመዘኛዎች ለሚያሟላ ተጫራች በሚስጠው ከፍተኛ ዋጋ ላይ ባንኩ እስከ 50% (ሃምሳ በመቶ) ብድር ሊያመቻች ይችላል።
8. የጨረታው አሸናፊ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች የጨረታ አሸናፊ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰነ ክፍያዎችን ይከፍላል።
9. ባንክ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
10 ለተጨማሪ መረጃ ብድር ክትትል እና እዳ ማስባሰብ መምሪያ በስልክ ቁጥር 0114706380/0114666593 ደወሉ መጠየቅ ይቻላል።
Tender details
- Deadline: 2026-10-12
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-10-12 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Hibret Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Sep 06, 2026)
- Posted at: 2026-09-07T12:24:35.000Z
- Source: 2merkato