Other Sales

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. በብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር AP-03/2026/27)

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አማ በብድር መያዣ የያዛቸውን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን፣ መኖሪያ ቤቶችን፣ እና ባጃጆችን ባሉበት ሁኔታ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ሠንጠረዥ 1 ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶች

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረቱ አስያዥ ስም

የንብረቱ ዓይነት

 

ክልል

 

ንብረቱ የሚንበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር

 

የቦታው ስፋት በ.ካሜ

 

የጨረታ መነሻ/ዋጋ ብር

 

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

ዞን ክ/ከተማ ከተማ

ወረዳ/ ቀበሌ

1

ፒልካን ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ፒልካን ንግድ ኃ/ የተ/የግ/ማህበር

መጋዘኖች

 

ኦሮሚያ

ሸገር

 

ሱሉልታ

 

SUL/9075/14

2600 ካ.ሜ

56,356.213.90

 

ኢጆ (09 30 38 27 13)

2

ሞገስ አሰፋ

ሀሰን አብደላ

የከብት ማደለቢያ

ኦሮሚያ

ምስ/ሸዋ ቦስት

ቃዋ ሀራ ሜርቀሳ  

BLEWO/25-791/1639

 

20 ሄክታር

 

6,302,769.45

 

ቶርባን አቦ  (09 10 01 67 86)

3

መሀመድ ሳኒ

ወደ ባንኩ ስም የዞረ

መጋዘን

ኦሮሚያ

ምዕ/አርሲ /ሻሸመኔ

አዋሾ 01 ቀበሌ

1319

 

1,052.25 ካ.ሜ

5,601,803.97

 

ሻሸመኔ 09 12 45 04 96

4

ኤፍ ኤች ቢ አግሮ ኢንዱስትሪ

አልክቲል አሶሴሽን አግሮ ኢዱስትሪ

መጋዘኖች

ኦሮሚያ

ምዕ/አርሲ /ሻሸመኔ

አዋሾ 01 ቀበሌ

18054

 

1,100 ካ.ሜ

 

5,193,036.23

 

ሻሸመኔ 09 12 45 04 96

5

የኃላሸት ይግዙ ሀብታሙ

ባቢቻ አግሮ ፎረስተሪ

መጋዘን

ኦሮሚያ

ምስ/ወለጋ

/ነቀምቴ

07 ቀበሌ

1725/EMMLMN/09

6.000 ካ.ሜ

8,857,823.69

 

ፊንፊኔ (09 13 47 14 39)

6

ቪዮላ ኢንዱስትሪያል ኃ.የተ.የግ.ማ

ግሩም የምግብ ኮምፕሌክስ

 

መጋዘኖች የብስኩት እና የዱተት ፋብሪካዎች

ኦሮሚያ

ምስ/ሸዋ አዳማ

 

04

974/11

 

4533 ካ.ሜ

 

69,979,064.33

 

ዳቢ ሰሎቄ (09 10 10 10 32)

7

ቦካ ሁንዴሳ

ቦካ ሁንዴሳ

መጋዘን

ምዕ/ወለጋ

መነሲቡ

 

መንዲ

 

MI/082/2010

 

500 ካ.ሜ

2,553,719.00

 

አባ ነፍሶ (09 22 19 77 97)

8

አራርሶ ናግሮ ኢያና

አራርሶ ናግሮ ኢያና

የንግድ ቤት

 

ኦሮሚያ

ኦሮሚያ ሆሮጉዱሩ ወለጋ ሻምቡ

ሆሮ ቀበሌ

01

 

237/MMLM/04 2014

 

250 ካ.ሜ

6,363,516.332

 

ሻምቦ (09 21 01 69 09)

 

 ሠረንጠረዥ 2 መኖሪያ ቤቶች

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረቱ አስያዥ ስም

የንብረቱ ዓይነት

 

ንብረቱ የሚኝበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር

 

የቦታው ስፋት በ.ካሜ

 

የጨረታ መነሻ/ዋጋ ብር

 

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

ክልል

ዞን

ከተማ

ክ/ከተማ ከተማ/ወረዳ/ቀበሌ

1

በባንኩ ስም የሚገኝ

በባንኩ ስም የሚገኝ

መኖሪያ ቤት

 

 

አዲስ አበባ

አቃቂ ቃሊቲ

 

AA000070702200

500 ካ.ሜ

 

25,000,000.00

 

09 11 19 81 03

 

2

በካ ሁንዴሳ ጉዱ

በካ ሁንዴሳ ጉዱ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

 

ሸገር

ገፈርሳ ቡራዩ

 

Bur/Q/du/0068/2010/A

 

191.25 ካ.ሜ

 

7,172,906.14

 

አባ ነብሶ (09 11 19 81 03)

3

ብርሃኔ ታደሰ ቶላ

ብርሃኔ ታደሰ ቶላ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

 

ሸገር

ሱሉልታ ቀበሌ 01

OR00001026711008

 

197.81 ካ.ሜ

 

6,290,755.44

 

አዲሱ ገበያ  (09 11 19 81 03)

4

ግርማ ፍስሀ

ግርማ ፍስሀ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ምስ/ሸዋ

አዳማ

05

103/2003

 

250 ካ.ሜ

6,387,787.84

 

ቶርባን ኦቦ  (09 10 01 67 86)

5

ግርማ ፍስሀ

ግርማ ፍስሀ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ምስ/ሸዋ

አዳማ

13

4061/94

277 ካ.ሜ

7,536,679.11

ቶርባን ኦቦ  (09 10 01 67 86)

6

ደጀኔ መራጪ

ደጀኔ መራጪ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ምዕ/ሸዋ

ሆለታ

ገ/ኩዩ

EMMLM/3029/2010

160 ካ.ሜ

4,546,952.05

 

ቦኬ (09 30 99 07 10)

7

ጨልቀባ በቀለ

ጨልቀባ በቀለ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ምዕ/ሸዋ

ሆለታ

ቡርቃ ሀርቡ

WBIFL/10351/14

160 ካ.ሜ

1,924,479.83

ሆለታ (09 30 99 97 10)

8

ጋቢሶ ኤቢሶ ገነሞ

ጋቢሶ ኤቢሶ ገነሞ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ምዕ/አርሲ

ሻሸመኔ

ቢሻን ጉራቻ

WLM/01010/14

 

140 ካ.ሜ

3,016,896.65

 

ዋርካ (09 13 34 21 83)

 

9

ይልፋሸዋ ለማ ሮባ

ይልፋሸዋ ለማ ሮባ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ምሥ/ሸዋ

መቂ

ኦዳ 01

606/01/መቂ/95፡608/01/መቂ/95

 

400 ካ.ሜ

1,992,442.72

 

ታቦር (09 20 16 79 97)

10

አቶ እድሪስ ቡንሱሩ አብደላ

አቶ እድሪስ ቡንሱሩ አብደላ

መኖሪያ ቤት

አዲስ አበባ

 

የካ

08

AA00050800075

 

388 ካ.ሜ

43,257,877.08

መስቀል ፍላወር (09 30 38 27 13)

 

11

ቢ.ቲ.ኬ ትሬዲንግ

ኡመር ቲቤሌ ኮሮ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ሸገር/ገላን

ሥዳሞ አዋሽ

 

OR00006155507006

148ካ.ሜ

10,003,699.17

አበበች ጎበና (09 30 38 27 13)

12

አቶ ገዛኃኝ ደሳለኝ ጅማዩ

አቶ ገዛኃኝ ደሳለኝ ጅማዩ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ቢሾፍቱ

ዱካም

 

OR00901805010

 

140 ካ.ሜ

5,433,926.40

 

አባ ነብሶ (09 30 38 27 13)

 

13

ሞሲሳ ካኖ

ሞሲሳ ካኖ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ቢሾፍቱ

ዱካም

 

BDM16734/G_01-4992<<00>>

140 ካ.ሜ

4,191,786.59

መሰቀል ፍላወር (09 30 38 27 13)

 ሠረንጠረዥ 3 ተሽከርካሪ

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረቱ አስያዥ ስም

የንብረቱ ዓይነት

ንብረቱ የሚበት አድራሻ

የተሽከርካሪው

 

የጨረታው መነሻ ዋጋ

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ከተማ

ቀበሌ/ወረዳ

ሻንሲ ቁጥር

ሞዴ

የታርጋ ቁጥር

1

መዲና መገርሳ

መዲና መገርሳ

ባጃጅ ፍሊክ ሞተር

ሸገር

መነ አቢቹ ክ/ከተማ ወደ ሱሉልታ አነን ሰላሌ የባንኩ መጋዘን

 

MD9FP2B18L1275369

2020

ኦሮ 1-96937

85,000.00

ጊኒር 09 30 38 27 13

2

አሪያ አብዱልጀዋድ

አሪያ አብዱልጀዋድ

ባጃጅ ፍሊክ ሞተር

ሸገር

MD9FP2B11M1275005

2020

ኦሮ 1-95839

 

85,000.00

ጊኒር 09 30 38 27 13

3

ውብሸት ዳኘ

ውብሸት ዳኘ

ባጃጅ ፍሊክ ሞተር

ሸገር

MD9FP2B11M-1275127

2020

ኦሮ 1-96939

 

85,000.00

ጊኒር 09 30 38 27 13

4

ታምራት ብዙነህ

ታምራት ብዙነህ

ባጃጅ ፍሊክ ሞተር

ሸገር

MD9FP2B11M1275203  

 

2020

ኦሮ 1-99272

 

100,000.00

ጊኒር 09 30 38 27 13

5

ተስፋዬ ኪሮስ

ተስፋዬ ኪሮስ

ባጃጅ ፍሊክ ሞተር

ሸገር

MD9FP2B111275041

2020

ኦሮ 1-95448

 

85,000.00

ጊኒር 09 30 38 27 13

6

ዳዊት ዳኘ

ዳዊት ዳኘ

ባጃጅ ፍሊክ ሞተር

ሸገር

MD9FP2B11M1275125

2020

ኦሮ 1-96936

 

85,000.00

ጊኒር 09 30 38 27 13

7

መሃመድ አብዳ

መሃመድ አብዳ

ባጃጅ ፍሊክ ሞተር

ሸገር

MD9FP2B11L-1275036

 

2020

ኦሮ 1-96938

 

85,000.00

ጊኒር 09 30 38 27 13

የጨረታ መመሪያ፦

1. የንብረቶቹን ዝርዝር ሁኔታ ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በመገኘት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከጳጉሜ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጨረታ መዝጊያ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነድ በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር = B1446500010001 የማይመለስ ብር 300.00 (ብር ሦስት መቶ) ገቢ በማድረግና የጨረታውን ሰነድ ከባንኩ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ወይም ንብረቱ ከሚገኝበት ቅርንጫፍ በመውሰድ መጎብኘት ይችላሉ።

2. ገዥዎች የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጨረታ መዝጊያ መሰከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ወረቀት ወይም የግብር ክፍያ ምዝገባ ሰርትፊኬት (TiN) ካርድ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ቦሌ መንገድ ራንግ ሪልስቴት ሕንፃ 7ኛ ፎቅ ፋሲሊቲዎች እና ንብረት አስተዳደር ዋና ቢሮ በአካል ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በመላክ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማስገባት መጫረት ይችላሉ።

3. ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከተገለጸበት ከጳጉሜ 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጨረታው መዝጊያ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ መስከረም 11 በ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ዕለት 8፡30 ስዓት ላይ ፋሊሊቲዎች እና ንብረት አስተዳደር የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል

4. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ንብረት /ጨረታ/ መነሻ ዋጋውን ከነ ተጨማሪ እሌት ታክስ ጋር በማካተት 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5. የጨረታው አሸናፊዎች ባሸነፉበት ንብረት ላይ የሚከፈሉ የሊዝ፣ የግብር፣ የቦሎ እና ከስም ዝውውር ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ማናቸውንም ክፍያዎችን ይከፍላል።

6. ለጨረታ የቀረቡት ንብረቶች የንግድ ቤቶች እና ብረቶች በሁሉም ላይ ተጨራች ለመንግስት የሚከፈለውን ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% ይከፍላሉ።

7.ተጫራች በሚወዳደርባቸው በእያንዳንዱ ንብረት ላይ የመግዣ ዋጋውን ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% በጨረታ ሰነዱ ፎርም ላይ በቀረበው አማራጭ መሠረት ማካተት አለማካተቱን በግልጽ መግለጽ ይጠበቅበታል። ምንም ያልተገለጸ ከሆነ ባንኩ ከነ ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% ጋር እንደቀረበ ታሳቢ ያደርጋል።

8. ለንብረቶቹ ከፍተኛ ዋጋ የሚያቀርብ ተጫራች አሸናፊ ይሆናል።

9. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ዕለት ጀምሮ ያሸነፈበትን አጠቃላይ ዋጋ በ 5 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል እና በ 16 ቀናት ውስጥ ንብረቱን መረከብ እና ማንሳት ይኖርበታል፣ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ተጫራች የሽያጩን ገንዘብ ካልከፈለ እና ንብረቱን ካልተረከበ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።

10. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሳይያያዝ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

11. ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ራንግ ህንፃ 7ኛ ፎቅ የባንኩ ንብረት አስተዳደር ዋና ቢሮ

ስልክ ቁጥር፡- 011 557 6174 ፖ.ሳ.ቁ.16936/አዲስአበባ/

የኦሮሚያ ኀብረት ስራ ባንክ /አ.ማ/


Tender details

  • Deadline: 2026-09-21
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-09-21 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Cooperative Bank of Oromia S.C.
  • Buyer address: Dembel City Center
  • Bid bond: 25%
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Reporter (Sep 06, 2026)
  • Posted at: 2026-09-07T13:44:19.000Z
  • Buyer website: https://coopbankoromia.com.et/
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders