Other Sales

አሐዱ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር፡- 26/2018

አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የመያዣ ሰጪ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለሐራጅ የቀረበ ንብረት ዝርዝር መግለጫ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር

ሐራጁ የሚከናወንበት

ሐራጁ የወጣው

 

ቀን

ሰዓት

 

የንብረቱ

አይነት

አድራሻ

 

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

 

1

አቶ አላዬ ጋሼ

አይናለም

MG ኢንዱስትሪያል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

መስቀል አደባባይ

መጋዘን

ባህርዳር ጣና ክ/ከተማ የጎግል ካርታ ኮርድኔት ቁጥር 11.57932,37.33646

32286/07

 

3000 ካሜ

 

35,130,056.25

መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት 5፡00

ለ8ኛ ጊዜ

 

2

ኤልባሄ ትሬዲንግ ኃ.የግ/ማህበር

 

ወ/ሮ አስቴር

ሀይሉ ካሳ

 

መስቀል አደባባይ

መኖሪያ ቤት

 

አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 08 የጎግል ካርታ ኮርድኔት ቁጥር 9.013924,38.839374

AA000060802648

105 ካሜ

 

9,895,791.00

መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ.ም

ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት 4፡00

ለ6ኛ ጊዜ

 

3

ኤልባሄ ትሬዲንግ ኃ.የግ/ማህበር

 

ወ/ሮ አስቴር

ሀይሉ ካሳ

 

መስቀል አደባባይ

የመኖሪያ ቤት አፓርትመንት (3ኛ ፎቅ)

አዲስ አበባ ን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 01/የቤ.ቁ.B1_03፣02 የጎግል ካርታ ኮርድኔት ቁጥር 8.931019,38.722742

01/58/804345/00

107.95 ካ.ሜ

 

መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ.ም

ከቀኑ 8፡00 _9፡00

ለ6ኛ ጊዜ

 

4

ኤልባሄ ትሬዲንግ ኃ.የግ/ማህበር

 

አቶ ዳናኤል ወርቁ ኃ/ማያም

መስቀል አደባባይ

መኖሪያ ቤት

 

ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ቀበሌ 11 የጎግል ካርታ ኮርድኔት ቁጥር 9.36069,42.76596

17296/08

262.5 ካ.ሜ

9,548,172.00

 

መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት 5፡00

ለ5ኛ ጊዜ

 

5

ኤልባሄ ትሬዲንግ ኃ.የግ/ማህበር

 

ወ/ሮ መሰረት ስኪዳኔ ጩበታ

መስቀል አደባባይ

መኖሪያ ቤት

 

ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ቀበሌ 12 የጎግል ካርታ ኮርድኔት ቁጥር 9.35633,42.77184

2373/2012

200 ካ.ሜ

4,611,890.00

መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም

ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት 6፡00

ለ5ኛ ጊዜ

 

የሐራጅ ደንቦች፡-

1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በአሐዱ ባንክ አማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡

2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መክፈል አለበት፡፡ ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ፡፡ በጨረታው ተሸናፊ ለሆኑት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል፡፡

3.በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮቻቸው ብቻ ናቸው፡፡ ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡

4.የጨረታ አሸናፊ ለሆነው ተጫራች በባንኩ የብድር ፖሊሲ፣ መመሪያ እና ቅደመ ሁኔታ መሠረት ብድር ሊመቻች ይችላል፡

5.የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።

6. የሐራጁ አሸናፊ ገዢ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ የግብር ግዴታዎችን ገዥው አሸናፊው ይከፍላል፡፡

7. ተጫራቾች የጨረታው ቀን ከመድረሱ 5 (አምሰት) ቀን በፊት ከባንኩ ጋር በመነጋገር በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ በቦታው በመገኘት ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች መጎብኘት ይቻላል፡፡

8. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰው ነው፡፡

9.በተራ ቁጥር 1 ላይ የተገለጸው ንብረት ጨረታው የሚከናወነው ባህር ዳር በሚገኘው የአሐዱ ባንክ ጣና ቅርንጫፍ ሲሆን በ2ኛ እና 3ኛ ተራ ቁጥር የተገለጹት ንብረቶች ጨረታቸው የሚከናወነው በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ፍላሚንጎ ሬስቱራንት ፊት ለፊት ሰንሻይን ህንጻ ላይ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 8ኛ ፎቅ ሐመር አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ በተራ ቁጥር 4 እና 5 ለተጠቀሱት ንብረቶች ግን ጨረታው የሚከናወነው በጅግጅጋ ከተማ በሚገኘው የአሐዱ ባንክ ቅርንጫፍ ነው፡፡

10.ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115260223 (ሕግ አገልግሎት መምሪያ) ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

አሐዱ ባንክ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-15
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-09-15 12:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ahadu Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Sep 06, 2026)
  • Posted at: 2026-09-07T14:46:16.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders