Tri Wheeler, Motorcycles and Bicycles Purchase

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ባጃጅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን ቀጥሉ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ

 

ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ

 

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት

ታርጋ ቁጥር

ሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የተሠራበት

ዘመን

 

 

ቀን

 

ሰዓት

 

 

1

/ ኤልሳቤት እዮብ

/ ኤልሳቤት እዮብ

ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ

ባጃጅ

 

ኦ/ሮ-01-29628

MD2A25

BZ7EWH99509

AZZWEH

05264

 

2014

 

48513.98 (አርባ ስምንት ሺህ አምስት መቶ አስራ ሶስት 98/100)

መስከረም

14/2019

4፡00-6፡00

 

1- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት

2 አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አታሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

3- ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንከ ክፍያ ማስያዣ ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

4- መኪና ያለበትን ሁኔታ ለማየት ቢሾፍቱ ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የሥራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በግኘት መመልከት ይቻላል።

5 በንብረቱ ላይ ከመንግሥት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊ ይሸፍናል።

6- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች፡- 0911352333 /0910461712 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-24
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-09-24 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Finance Institution S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Sep 09, 2026)
  • Posted at: 2026-09-09T09:03:39.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders