Other Sales
አሐዱ ባንክ አ.ማ. የሐራጅ ማስታወቂያ እርማት አውጥቷል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ እርማት
አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት የመያዣ ንብረቶችን በሐራጅ ለመሸጥ እሁድ ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ/ም በቅጽ 31 በቁጥር 2750 በታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ባወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ ለሐራጅ የቀረቡት ሁሉም የመያዣ ንብረቶች ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን “መስከረም” በሚል የተገለጸው “ጥቅምት” በሚል የተስተካከለ መሆኑን እናሳውቃለን::
አሐዱ ባንክ አ.ማ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a9ece380a538aa529000001
Tender details
- Deadline: 2026-10-15
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-10-15 12:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ahadu Bank S.C.
- Published on: Reporter (Sep 09, 2026)
- Posted at: 2026-09-10T08:35:30.000Z
- Source: 2merkato