Other Sales
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያላገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁበሚካሄድበት ዕለት ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ በመገኘት በጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዟል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረት ዓይነት
|
አበዳሪ ቅርንጫፍ
|
ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ |
የካርታ ቁጥር
|
የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት እና ቦታ |
||
|
ክልል /ከተማ |
ዞን ክ/ከተማ |
ወረዳ ቀበሌ |
|||||||||
|
1 |
አቶ አዲስ አየለ ውብሸት እና ወ/ሮ ህይወት አስናቀ ስሜ |
አዳግ ኢንተርናሽናል ኃ/የተ/የግ/ ማህበር
|
የንግድ ህንፃ
|
አዋስ መልካሳ |
አዲስ አበባ
|
አቃቂ ቃሊቲ
|
05
|
AA00007 0503698
|
1152 ከ.ሜ
|
187,724,291.98
|
ጨረታው ጥቅምት 09 ቀን 2019 ዓ.ም ጧት ከ4፡00_6፡00 ፍላሚንጎ ቶሚ ታወር አጠገብ ባንኩ በተከራየዉ ጌት ሃውስ ህንጻ 3ኛ ፎቅ አዳራሽ ዉስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል |
|
2 |
አቶ አዲስ አየለ ውብሸት እና ወ/ሮ ህይወት አስናቀ ስሜ |
አቶ አዲስ አየለ ውብሼት |
ፋብሪካ ህንፃ
|
ኦሮሚያ |
አዳማ |
ቦኩ ሽነን ክ/ከተማ አዳማ ወረዳ
|
WLBEN/01_180_A27/08 |
5000 ካ.ሜ |
89,694,618.68 |
ጨረታው ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓም ጧት ከ4፡00-6፡00 በባንኩ አዋሽ መልካሳ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል |
|
|
3 |
አቶ አዲስ አየለ ውብሸት እና ወ/ሮ ህይወት አስናቀ ስሜ |
አቶ አዲስ አየለ ውብሼት |
ፋብሪካ ህንፃ
|
ኦሮሚያ |
አዳማ |
ቦኩ ሽነን ክ/ከተማ አዳማ ወረዳ
|
0794/2013 |
4943ካ.ሜ |
79,946,620.59 |
ጨረታው ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓም ጧት ከ8፡00-10፡00 በባንኩ አዋሽ መልካሳ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል |
|
|
4 |
አቶ አዲስ አየለ ውብሸት እና ወ/ሮ ህይወት አስናቀ ስሜ |
ወ/ሮ ህይወት አስናቀ |
የንግድ ህንፃ
|
ኦሮሚያ |
አዳማ |
ቦኩ ሽነን ክ/ከተማ አዳማ ወረዳ
|
629/2012 |
3000ካ.ሜ |
20,591,786.64 |
ጨረታው ጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓም ጧት ከ4፡00-6፡00 በባንኩ አዳማ ዲስትሪክት ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል |
|
|
5 |
አቶ አዲስ አየለ ውብሸት እና ወ/ሮ ህይወት አስናቀ ስሜ |
አቶ አቢኦእል አዲስ አየለ |
የመኖሪያ ቤት |
ኦሮሚያ |
አዳማ |
አዳማ |
190/85 |
596 ካ.ሜ |
10,496,695.64 |
ጨረታው ጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓም ጧት ከ8፡00-10፡00 በባንኩ በባንኩ አዳማ ዲስትሪክት ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል |
|
|
6 |
አቶ አዲስ አየለ ውብሸት እና ወ/ሮ ህይወት አስናቀ ስሜ |
አቶ ኡመር ኢብራሂም ወማሾ |
ፋብሪካ ህንፃ
|
ኦሮሚያ |
አዳማ |
ቦኩ ሽነን ክ/ከተማ አዳማ ወረዳ
|
WLEN/3-0158-ሀ2/07
|
5000ካ.ሜ |
38,228,740.80 |
ጨረታው ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም ጧት ከ4፡00-6፡00 በባንኩ አዋሽ መልካሳ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል |
|
|
7 |
አቶ አዲስ አየለ ውብሸት እና ወ/ሮ ህይወት አስናቀ ስሜ |
አቶ አባይ ኦመር ኢብራሂም |
ፋብሪካ ህንፃ
|
ኦሮሚያ |
አዳማ |
ቦኩ ሽነን ክ/ከተማ አዳማ ወረዳ
|
WLEN/3-0159-A18 |
5000ካ.ሜ |
32,365,458.60 |
ጨረታው ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም ጧት ከ8፡00-10፡00 በባንኩ አዋሽ መልካሳ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል |
|
|
8 |
አቶ አዲስ አየለ ውብሸት እና ወ/ሮ ህይወት አስናቀ ስሜ |
አቶ አዲስ አየለ ውብሼት |
የመኖሪያ ቤት |
ኦሮሚያ |
አዳማ |
አዳማ |
OR001015713006 |
440.88 ካ.ሜ |
18,865,784.71 |
ጨረታው ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓም ጧት ከ4፡00-6፡00 ከሰዓት በባንኩ አዳማ ዲስትሪክት ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል |
|
|
9 |
አቶ አዲስ አየለ ውብሸት እና ወ/ሮ ህይወት አስናቀ ስሜ |
አቶ አዲስ አየለ ውብሼት |
የዱቄት ማምረቻ ማሽነሪዎች |
ኦሮሚያ |
አዳማ |
ቦኩ ሽነን ክ/ከተማ አዳማ ወረዳ |
BP20191111D34 |
_ |
78,221,828.21 |
ጨረታው ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓም ጧት ከ8፡00-10፡00 ከሰዓት በባንኩ አዳማ ዲስትሪክት ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል |
|
|
10 |
አቶ ደረጀ ወርቅ |
አቶ ደረጀ ወርቅነህ ኃይሌ እና ወ/ሮ ሚርቱ አየለ በሪሶ |
የንግድ ቤት |
ቡሌ ሆራ |
ኦሮሚያ |
ም/ጉጂ |
ቡሌ ሆራ አርዳ ቢያ |
BH/3817/W619/2014 |
1401.375 |
7,505,882.21 |
ጨረታው ጥቅምት 04 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00_6፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ቡሌ ሆራ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል |
|
11 |
አቶ ደረጀ ለገሰ ጀጣ |
አቶ ደረጀ ለገሰ ጀጣ |
G+2 የመኖሪያ ቤት |
ጨፌ ሙዳ |
ሸገር |
መልካ ኖኖ |
በሮ (ልዩ ስሙ ሔርሞን አካዳሚ) |
Bur/inv/89/2000 |
250 |
18,906,602.39 |
ጨረታው ጥቅምት 04 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00_6፡00 ሰዓት በአዲስ አበባ ከተማ ፍላሚንጎ አካባቢ በሚገኘው የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ያለበት የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ይካሄዳል |
ተጫራቾች እንዲያውቋቸው
1. ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 (25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አስርተው ይዞ በአድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ:: ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፈቃድና የድርጅቱን ውክልና እና የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት።
2. ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፤ ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ እነሱ በሌሉበት ቦታ ይካሄዳል።
3. ንብረቶቹ በሥራ ሰዓት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1 እስከ 9 ላሉት ንብረቶች በስልክ ቁጥር 0912441524 ወይም 0911391697፣ ለተራ ቁጥር 10 በስልክ ቁጥር 046-443-0245/0912041552፤ በተ.ቁጥር 11 በስ.ቁ 0917-366842 ደዉለው በመጠየቅ ንብረቶቹን መጎብኘት ይቻላል።
4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
5. ተጫራቾችን ለማበረታተት ሲባል ከተራ ቁጥር 1 እስከ 9 ያሉትን ንብረቶቹን ተጫርተው ለሚያሸንፍ ተጨራች ባንኩ የብድር መመሪያውን መሰረት በማድረግ እስከ 50% ብድር ያመቻቻል።
6. የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ሌሎች የግብር ክፍያዎች፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል።
7. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
8. ከላይ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 7 በተመለከቱት ንብረቶች ጋር ተያይዞ እሑድ የካቲት 1 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ ቅፅ 31 ቁጥር 2690 ክፍል -2 ገፅ 20 ላይ ወጥቶ የነበረው የሐራጅ ማስታወቂያ ቀሪ ሆነው በዚህ የሐራጅ ማስታወቂያ ተተክቷል።
Tender details
- Deadline: 2026-10-23
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-10-23 16:00
- Bid opening (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Cooperative Bank of Oromia S.C.
- Buyer address: Dembel City Center
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Sep 13, 2026)
- Posted at: 2026-09-14T10:08:04.000Z
- Buyer website: https://coopbankoromia.com.et/
- Source: 2merkato