Other Sales

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ አዲስ ስፔር ፓርቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለሁለተኛ ዙር የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ አድስ ስፔር ፓርቶች ባሉበት ሁኔታ መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፦

1. አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) እና ዋጋቸው ከ500,000 (አምስት መቶ ሺህ) በላይ ለሚሆኑ ዕቃዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርበታል፣ ከላይ የተጠቀሱትን ማቅረብ የሚችሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 13/01/2019 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 / አንድ መቶ ብር/ በመክፈል አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስም በባንክ በማስያዝ ወደ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ በመሄድ መመዝገብ ይኖርበታል።

.

የመ/ቤቱ ስም

የጨረታው አይነት

የንብረት መመልከቻ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 07/01/2019 እስከ 12/01/2019 .

የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

አሶሳ /መቅ/ መቆ ጣቢያ

ለሁለተኛ ዙር ሐራጅ ጨረታ

መስከረም 13 ቀን 2019 . ከረፋዱ 400 ሰዓት ላይ አሶሳ /መቅ/መቆ/ጣቢያ ይካሄዳል

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 57-44-83-714 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የአሶሳ ጉምሩክ መቅረጫና መቆጣጠሪያ ጣቢያ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-23
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-09-23 10:00
  • Region: Beneshangul Gumuz
  • Publishing entity: በጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ
  • Bid bond: 100,000.00 ብር
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 17, 2026)
  • Posted at: 2026-09-17T08:57:54.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders