Firewood
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ የቁም ደኖች የባህርዛፍ ግንድ፣ ፖል፤ ማገዶ እና አጣና ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የቁም ባህርዛፍ ሽያጭ የጨረታ ማስተወቂያ
የጨረታ ቁጥር OFWELBB/GuB2/2019
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ቀጥሎ የተጠቀሱትን የቁም ደኖች የባህርዛፍ ግንድ፣ ፖል፤ ማገዶ እና አጣና ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ አሎሼ ባቱ ዲስትሪክት
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ኩባዩ ዲስትሪክት
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ አሎሼ ባቱ ዲስትሪክት
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ መና አንጌቱ ዲስትሪክት
በመሆኑም
የግንዲላ አጠና ፤ የእንጨት መሰንጠቂያ ና ተዛማጅ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ ድርጅቶች ና ግለሰቦች እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ቫት ተመስጋቢ የሆኑ ና የንግድ መለያ ቁጥር (Tin number) ያላቸው ተጫራቾች ስለ ጨረታዉ ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸዉ 200/ሁለት መቶ ብር/ የማይመለስ በመክፈል ባሌ ጎባ መዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሜድስን ፋኩልቲ ፊት ለፊት በሚገኘዉ የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በመግዛት በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
ጨረታዉ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጨምሮ ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ ለ15 ተከታታይ እንድሁም ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ 10 ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
ጨረታው የሚከፈትበት ና የሚዘጋበት ትክክለኛው ቀን ና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለፃል፡፡
ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ፡ በስልክ ቁጥር 022-661-1679 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ
Tender details
- Deadline: 2026-10-05
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጨምሮ ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ ለ15 ተከታታይ እንዲሁም ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ 10 ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል
- Bid opening: 2026-10-05 17:00
- Bid opening (note): ጨረታው የሚከፈትበትና የሚዘጋበት ትክክለኛው ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለፃል
- Region: Oromia
- Publishing entity: Oromia Forest and Wildlife Enterprise
- Buyer address: አዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ቀበና ኦይል ሊቢያ አጠገብ
- Bid bond: 5%
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Sep 20, 2026)
- Posted at: 2026-09-21T08:37:16.000Z
- Buyer website: https://www.oromiaforest.gov.et
- Source: 2merkato