Other Sales

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በካምባ ከተማ አስ/ር ከንቲባ ጽ/ቤት የለማ የመንግስት ደን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ሶስተኛ ዙር የወጣ የደን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በካምባ ከተማ አስ/ር ከንቲባ ጽ/ቤት በቁጥር 241/228/2018 እና በቀን 11/6/2018 ዓ.ም በካምባ ከተማ በላገፉ ቀበሌ ልዩ ስም የለለ ደን የሚባል ቦታ የሚገኘዉ የለማ የመንግስት ደን ከዋናዉ አስፓልት መንገድ እስከ የለለ ችግን ጣቢያ ድረስ 300 ሜትር መኪና የምያስገባ ጠጠር መንገድ ሲሆን ከችግኝ ጣቢያዉ እስከ መጨረሻ ደኑ ድረስ 800 ሜትር መንገድ መኪና የማይገባ መሆኑን ገልጾ ካምባ ከተማ አስ/ር በፃፉት ደብዳቤ መሠረት ካምባ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ ቤት በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸዉን ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት የሚከተሉትን የመወዳደሪያ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡-

  • የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
  • የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  • የተጨማሪእሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
  • ህጋዊ ሰዉነት ማረጋገጫ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ
  • የአቅራቢዎች የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  • ለጨረታ የቀረበዉን ደን ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀዉ የመጫረቻ ሠነድ ላይ በተገለፀዉ ቦታ ድረስ በመሄድ የጉልበት ዋጋን ግንዛቤ ዉስጥ በማስገባት ጨረታዉ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 ሥራ ቀናት ማየት ይችላል።
  • የተዘጋጀዉን የመጫረቻ ሠነድ ካምባ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ዋ/ሥ/ ሂደት ቢሮ ቁጥር ≠3 በመገኘት ብር 400/አራት መቶ ብር ብቻ ከፍሎ በሥራ ቀናት መግዛት ይችላል።
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የደን ዓይነት ለመግዛት የሞሉትን ዋጋ 10% የጨረታማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ በባንክ ማዘዣ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች መግዛትየሚፈለጉት የእያንዳንዱ የደን ዓይነትና መጠን እና የሚገዙበትን ዋጋ ከስማቸዉና ከአድራሻቸዉ ጋር በተናጠል በታሸገ ኤንቬሎፕ በማሸግ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጋሞ ዞን በካምባ ከተማ አስ/ር የመንግስት ደን ጨረታ ተብሎ በጉልህ ከተጻፈበት ቦኃላ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመቁጠር እስከ 20ኛዉ ቀን 11 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርበታል።
  • ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመቁጠር 20ኛዉ ቀን 11 ሰዓት ላይ ካምባ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ዋ/ሥ/ሂደት ቢሮ ቁጥር #3 ለዚሁ አግ/ት የተዘጋጀ ሣጥን ጨረታዉ ይዘጋል ፣ በ21ኛዉ ቀን ከጧቱ 3፡45 ሰዓት ላይ ሕጋዊ ወከሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል፤ ባይገኙም የጨረታዉ ሂደት አይስተጓገልም።
  • የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በዓላት ቀን የሚዉል ከሆነ ስራዉ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን ላይ ይፈጸማል።
  • መ/ቤቱ የተሸሌ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0916 710 065 /0916 855 356/ 0916 600 027 ደዉሎ መጠየቅ ይችላል።

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የካምባ ከተማ አስ/ር ከንቲባ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-12
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመቁጠር 20ኛዉ ቀን 11 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-13 09:45
  • Bid opening (note): ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛዉ ቀን ከጧቱ 3፡45 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በካምባ ከተማ አስ/ር ከንቲባ ጽ/ቤት
  • Bid bond: 10%
  • Bid document price: 400 (አራት መቶ ብር)
  • Published on: Yedebub Nigat (Sep 19, 2026)
  • Posted at: 2026-09-21T11:01:51.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders