Other Sales
ዘምዘም ባንክ አ/ማ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪ ስም |
የመያዣ ሰጪ ስም |
የካርታ ቁጥር |
ቤቱ የሚገኝበት ቦታ |
የቦታው ስፋት
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
የጨረታ ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የወጣው |
|
|
1 |
አቶ በለጠ በራሳ ሌንጫሞ |
ወ/ሮ ጥሩወርቅ ሁሪሶ ቢራቱ
|
00167
|
ደ/ብ/ብ/ሕ ክልላዊ መንግስት ሐዋሳ ከተማ ታቦር ክ/ከተማ |
200 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት
|
5,929,403.63
|
11/02/19
|
ከጠዋቱ 3:00-6:00
|
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|
2 |
አቶ በለጠ በራሳ ሌንጫሞ |
ወ/ሮ ሙሉ በሻው ወ/ሮ ታዩ አረጋ ወ/ሮ ዙፋን አረጋ ወ/ሮ የትምወርቅ አረጋ |
19502/ሊዝ/ኮቴመም/ቀ04/2015
|
አማራ ብ/ክ/መ/ኮምቦልቻ ከተማ ቀበሌ 04
|
575 ካሜ ድርጅት
|
11,920,685.20
|
14/02/19
|
ከጠዋቱ 3:00-6:00
|
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
3 |
አቶ ባዩ ካሳ ኡመር |
አቶ ባዩ ካሳ ኡመር |
33720/09
|
አማራ ክልል ባህር ዳር |
10,000 ካ.ሜ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ ፊቲንግ ማምረቻ ፋብሪካ |
60,879,901.38
|
17/02/19
|
ከጠዋቱ 3:00-6:00
|
ለመጀመሪያ ጊዜ |
1. ተጫራቾች የቤቱን የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በዘምዘም ባንክ (አ/ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
2. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ የሚረጋገጠው የጨረታው ውጤት በሚመለከተው አካል ፀድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠው ይሆናል።
3. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፤ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
4. የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች እና ውዝፍ የሊዝ ዕዳዎችን ይከፍላል።
5. ሐራጁ የሚከናወነው ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ይሆናል ነው።
6. ተበዳሪዎች እና ንብረት አስያዦች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች የጨረታውን ሒደት ለመከታተል ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ እንድትገኙ እያሳሰብን ካልተገኛችሁ በሌላችሁበት ጨረታው የሚከናወን መሆኑን እንገልጻለን።
7. ባንኩ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ ወይም ተጫራቾች ቤቶቹን ለመጎብኘት ቀጠሮ ለማስያዝ በስልክ ቁጥር +251 11 557 9964 በመደወል ወይም ዋና መ/ቤታችን ቦሌ ወሎ ሰፈር ጋራድ ህንጻ 13ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 በአካል በመምጣት መጠየቅ ይቻላል።
ዘምዘም ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-10-27
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-10-27 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ZamZam Bank S.C.
- Buyer TIN: 0068463100
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Sep 20, 2026)
- Posted at: 2026-09-21T15:59:26.000Z
- Buyer website: https://zamzambank.com
- Source: 2merkato