Wood and Wood Working
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር SR/SC/001/2026
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ዕቃ ታሽጎ የመጣበት የእንጨት ሳጥን፣ የእንጨት የዕቃ ማስቀመጫ ፓለት 'የእንጨት ድራም ያገለገሉ ምሰሶዎች ያገለገሉ ፕላስቲክ ቱቦ እና ከአገልግሎት ተመላሽ (ያገለገሉ) ብረታብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች (ግለሰቦች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ስለ አሻሻጡ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከመስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም. አስከ መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ በonline via www.2merkato.com : www.Extatender.com and www.afrotender.com እና ከደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 103 የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ማግኘት ይቻላል።
|
ተ.ቁ |
የእቃው ቦታ |
የጨረታ መለያ ቁጥር
|
ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር |
|
1 |
በሀዋሳ ሻሸመኔ እና ኩየራ ቴሌ ጊቢ
|
SR/SC/001/26
|
ከመስከረም 15 አስከ መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም |
መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ድረስ |
መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ |
20,000.00 |
መስፈርቶች፡-
1. የጨረታ ማስከበሪያ 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
3. የቫት እና የቲን ማስረጃ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኢትዮ ቴሌኮም
Tender details
- Deadline: 2026-10-09
- Bid closing time: 17:00
- Bid opening: 2026-10-10 10:00
- Region: Sidama
- Publishing entity: Ethio Telecom
- Buyer TIN: 0036917337
- Buyer address: addis ababa
- Bid bond: 20,000 (ሀያ ሺህ ብር)
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 23, 2026)
- Posted at: 2026-09-23T08:22:32.000Z
- Buyer website: https://www.ethiotelecom.et
- Source: 2merkato