Other Sales
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፤ ምግብ ነክ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እና ጫማዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፤ ምግብ ነክ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እና ጫማዎች ባሉበት ሁኔታ መስከረም 22/2019፤ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም:-
2. አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር᎒ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21/01/2019 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኢንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
|
ተ.ቁ |
አሶሳ ጉ/መቅ/ መቆ/ጣቢያ |
የጨረታ አይነት |
የንብረት መመልከቻ ቀን |
የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሠዓት |
|
1 |
አሶሳ ጉ/መቅ/ መቆ/ጣቢያ |
የሁለተኛ ዙር ግልጽ ጨረታ |
ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 14/01/2019 እስከ 21/01/2018 ዓ.ም ድረስ ነው፡፡ |
መስከረም 22/2019 3፡45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4:00 ሠዓት ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ ይከፈታል፡፡ |
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +2515-74-48-37-14 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የአሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-10-02
- Bid closing time: 09:45
- Bid opening: 2026-10-02 10:00
- Region: Beneshangul Gumuz
- Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
- Buyer address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
- Bid bond: 5%
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 24, 2026)
- Posted at: 2026-09-24T08:08:00.000Z
- Source: Qelal Tenders