Disposal Sale

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን በጨረታ ቁጥር SR/SC/001/2026 ዕቃ ታሽጎ የመጣበት የእንጨት ሳጥን፣ የእንጨት የዕቃ ማስቀመጫ ፓለት ፣የእንጨት ድራም፣ያገለገሉ ምሰሶዎች፣ያገለገሉ ፕላስቲክ ቱቦ እና ከአገልግሎት ተመላሽ (ያገለገሉ) ብረታብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች (ግለሶች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Description

መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም.                                                                                                                                                                     

በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር SR/SC/001/2026

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ዕቃ ታሽጎ የመጣበት የእንጨት ሳጥን፣ የእንጨት የዕቃ ማስቀመጫ ፓለት ፣የእንጨት ድራም፣ያገለገሉ ምሰሶዎች፣ያገለገሉ ፕላስቲክ ቱቦ እና ከአገልግሎት ተመላሽ (ያገለገሉ) ብረታብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች (ግለሶች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለ አሻሻጡ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከመስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም. እስከ መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ በonline via www.merkato.com; www.Extratender.com and www.afrotender.com እና ከደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 103 የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግኘት ይቻላል፡፡

የእቃዉ ቦታ

የጨረታ መለያ ቁጥር

ጨረታው  የሚቆይበት ጊዜ

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ  ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ማስከበርያ መጠን በብር

በሀዋሳ፣ሻሸመኔ እና ኩየራ ቴሌ ጊቢ

SR/SC/001/26

ከመስከረም 15 አስከ መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም.

መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡00 ድረስ

መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ

20,000.00

 

መስፈርቶች፡-

1. የጨረታ ማስከበሪያ 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል

2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው

3. የቫት እና የቲን ማስረጃ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

yth

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ኢትዮ ቴሌኮም


Tender details

  • Deadline: 2026-10-09
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid opening: 2026-10-10 10:00
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Ethio Telecom
  • Buyer TIN: 0036917337
  • Buyer address: addis ababa
  • Bid bond: 20,000.00 Birr
  • Bid document price: 200.00 Birr
  • Published on: ethiotelecom (Sep 24, 2026)
  • Posted at: 2026-09-24T09:15:18.000Z
  • Buyer website: https://www.ethiotelecom.et
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders