Fuel and Lubricants
አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን: የነዳጅና ቅባት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/31b213d9-d7e5-4b59-8aef-9c807eb26c30/open
Reference Number: AACRA-NCB-G-0051-2019-BID-Open
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: two envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Addis Ababa Road Authority
Contact Information
Address: pushkin
Town: Adiss abeba
Country: Ethiopia
P.O. Box: 9062
Post Code: 1000
Telephone: +251 113722815
Email: [email protected]
Office: 1st floor room no 021
Important Dates
- Invitation Date: Sep 28, 2026, 9:00 PM
- Submission Deadline: Oct 12, 2026, 10:00 AM
- Opening Schedule: Oct 12, 2026, 11:00 AM
- Clarification Deadline: Oct 6, 2026, 5:00 PM
Eligibility Requirements
Bid Security: 300000 ETB
Joint Venture: Required
Bid Security Forms (Local): CPO, Bank_Guarantee
Bid Security Forms (SME): CPO, Bank_Guarantee
Qualification Requirements
- የቴክኒክ መግለጫበተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሰረት የቴክኒክ መግለጫ ጽሑፍ፣Reference: 17
- የዕቃ ወይም የአገልግሎቱ የምርት ሃገርተጫራቹ የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት ዕቃውን የሚያቀርበው ወይም አገልግሎቱን የሚሰጠው ከየት እንደሆነ ሳይገልጽ ሲቀር፣Reference: 37.4 (ሀ)
- ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ለ) (iii)
- የታደሰ የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ለ) (i)
- የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ሐ)
- በአጥጋቢ ሁኔታ የተከናወኑ ኮንትራቶችንበ 5 ዓመት ዉስጥ በድምሩ 500‚000 ብር መጠን ያለዉ የዉል አፈፃፀም ( የብር መጠኑን እና ጊዜዉን በግልፅ የሚያሳይ) ከዚህ አቅርቦት ጋር ተመሳሳይ የሆነ ዉል ከፈፀመበት ድርጅት የተሰጠ የስራ ልምድ መቅረብ አለበት፡፡Reference: 16.3
- ዓመታዊ አማካይ የፋይናንስ ገቢው (turnover)ላለፉት ሁለት ዓመታት (የ 2017 ዓ.ም እና የ 2018 ዓ.ም በጀት አመት) በዉጭ ኦዲተር የተረጋገጠ Financial Stand አማካኝ መጠን ከ 500‚000 ብር ማነስ የለበትም፡፡Reference: 37.5 (ሐ)
- የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ Reference: 4.6 (ለ) (ii)
- በውጭ ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ሀ) እና በክፍል 3 የግምገማ ዘዴዎችና መስፈርቶች በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በውጭ ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ ሳያቀርብ ሲቀር፣Reference: 37.5 (ሀ)
- የፋይናንስ አቅምበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሠረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች ሳያቀርብ ሲቀር፣Reference: 37.5 (ለ)
- የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣Reference: 4.1
- በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 25 በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)፣ለ አንድ ዓመት እና ከዛ በላይ ዋስትና መስጠጥ ይኖርበታል፡፡Reference: 37.4 (መ) (ii)
- በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 5.6 መሰረት በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣ከዚህ ጨረታ ፍላጎት ጋር በተመሳሳይ ዘርፍ መሆን ይኖርበታል፡፡Reference: 5.6
- የመጫረቻ ገንዘብተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣Reference: 13
- የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣Reference: 37.5 (መ)
- ዋና ዋና ኮንትራቶች መረጃተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸውን ዋና ዋና ኮንትራቶች መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ሳያቀርብ ሲቀር፣Reference: 37.4 (ለ)
- የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.8
- የጨረታ ማስከበሪያ300‚000 ብር መጠን ያለዉ የጨረታ ማስከበሪያ ስካን በማድረግ ከመጫረቻ ዶክመንታችሁ ጋር ማስገባት ይኖርባችኋል::ኦርጂናል የጨረታ ማስከበሪያዉን ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ሳርቤት በሚገኘዉ የባለስልጣን መ/ቤቱ ዋና መስሪያቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 022 ማቅረብ ይጠበቅባችኋል::Reference: 4.8
Procurement Classification
- 15000000: Fuels and Fuel Additives and Lubricants and Anti corrosive Materials
- 108000000: Fuel and Lubricant
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
Addis Ababa City Administration
Terms and Conditions
ባለስልጣን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከተዘጋ በኋላ እና ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ባለዉ ሰዓት key share ማድረግ ይኖርባችኋል፡፡
Tender details
- Deadline: 2026-10-12
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-12 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ababa Road Authority
- Bid bond: 300000 ETB
- Published on: Government (Sep 29, 2026)
- Posted at: 2026-09-29T07:55:37.000Z
- Source: Qelal Tenders