Fuel and Lubricants
በአብክመ የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን መለዋወጫዎችና ጎማዎች፣ የሞተር ዘይቶችና ግሪሶች በግልጽ ጨረታ አውጥቶ ከአሸናፊ ጋር ውል ገብቶ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ማሽነሪ/ 01 /2019 ዓ.ም
በአብክመ የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን መንግድና ትራንስፖርት ሎጆስቲክ መምሪያ ለከባድ ማሽነሪ እንደ ለሲኖትራክ ተሳቢ፡ ሎቤድ 380፡ power plus Roller CY302: ZL50 XCMG wheel Loadrer: HYUNDAI 330 L-C-9 ለመሳሰሉ ማሽነሪዎች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
- መለዋወጫዎችና ጎማዎች
- የሞተር ዘይቶችና ግሪሶች
በግልጽ ጨረታ አውጥቶ ካወዳዳርና አሸናፊውን ከተለየ በኃላ ከአሸናፊ ጋር ውል ገብቶ መግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘረውን የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
1. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ዘርፍ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ መሆን አለበት ፤የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥርና የምስክር ወረቀት የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
2. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ለመለዋወጫና ጎማ 100,000 ብር ለዘይትና ግሪሰ 20,000 ብር የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ጋረንት ወይም በገቢ መቀበያ ደረሰኝ በኦሮሞብ/ሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ ስም በምርጫቸው በአንዱ ከዋና/original/የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚያሳይ የጨረታ ሰነድና የተጫራቾች መመሪያ ይህ ማስታወቂያ በግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን 27/01/2019 ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እሰከ 10ኛው ቀን 6/02/2019 ቀን 11፡30 ሰዓት ድረስ በኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 12 ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300/ ሶስት መቶ/ ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነድ በማሸግ ጨረታውን ከወጣበት ቀን ከ27/01/2019 ጀምሮ እስከ 11ኛው ቀን ማለትም እስከ 7/02/2017 ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ ቅጥር ግቢ ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታው፤ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን ከጧቱ 4፡01 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሠዓት በግልጽ ይከፈታል። የመክፈቻ ዕለቱ የበዓል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል።
6, መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር፡- 0335542119 ላይ በመደወል ማንኛውም መረጃ መጠየቅ ይችላሉ። ካልሆነም በአካል ቀርቦ መረጃ መጠየቅ ይቻላል
በአብክመ የኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-10-17
- Bid closing time: 10:01
- Bid opening: 2026-10-17 10:30
- Region: Amhara
- Publishing entity: ANRS Oromo Nationality Zone Finance Bureau
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Oct 07, 2026)
- Posted at: 2026-10-08T09:22:15.000Z
- Source: Qelal Tenders