Spare Parts and Car Decoration Materials
ካርተር ሴንተር ኢትዮጵያ (TCCE) በተለያዩ ጊዜያት አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ ያገለገሉ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ካርተር ሴንተር ኢትዮጵያ (TCCE) በተለያዩ የጤና ዘርፎች ላይ የሚሰራ ዓለም አቀፍ ድርጅት ሲሆን፤ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በተለያዩ ጊዜያት አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ ያገለገሉ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ቁጥር |
የሚሸጠው ንብረት ዓይነት |
መስፈሪያ |
ብዛት |
|
1 |
ብሪጅስቶን ጎማ 7.50 R16 114/112N (Jamal) |
ቁጥር |
174 |
|
2 |
የተለያዩ መለዋወጫዎች |
ጥቅል |
257 |
ማሳሰቢያ: በተራ ቁጥር 2 ላይ የተጠቀሰውን የዕቃ አይነት ዝርዝር በድርጅቱ ቅጥር ጊቢ በመገኘት ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
1. የሰነድ መግዣ ቦታ፦ ፍላጎቱ ያላቸው ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነዱን በካርተር ሴንተር ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት (አዲስ አበባ፣ ቦሌ ንዑስ-ከተማ፣ ወረዳ 06፣ ገርጂ መብራት ኃይል፣ ሙልሙል ዳቦ ቤት አጠገብ)፣ የሎጂስቲክስና ግዢ ክፍል ቢሮ ቁጥር 110 በመገኘት ማግኘት ይችላሉ።
2 ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ፦ ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዳቸውን እስከ ጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ ቢሮ ውስጥ በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
3. ጨረታው የሚከፈትበት ጊዜ፦ ጨረታው ጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 04፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት ይከፈታል።
4. የካርተር ሴንተር ኢትዮጵያ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጫረታው የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
5. ተጫራቾች በሚከተለው አድራሻ ላይ ተጨማሪ መረጃ ሊያገኙ ይችላሉ፦
አድራሻ
ካርተር ሴንተር ኢትዮጵያ
ቦሌ ክ-ከተማ ወረዳ 06 ቤት ቁጥር አዲስ
የሎጂስቲክስ እና ገዢ ክፍል
ፖስታ ሳጥን: 13373, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
ስልክ ቁ. +251-11 663-1863 ወይም +251-11 662 4562
Tender details
- Deadline: 2026-10-14
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-14 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: The Carter Center Ethiopia
- Buyer address: Bole Sub-City Woreda 06 Logistic department
- Published on: Reporter (Oct 07, 2026)
- Posted at: 2026-10-08T11:50:36.000Z
- Source: Qelal Tenders