Vehicle and Machinery Sale

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶቹ የሚገኙ ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ ንብረቶችን፡-

የሎት

የንብረቶቹ ዓይነት

ሎት- 1

የተለያዩ ያገለገሉ ቀላል ተሽከርካሪዎች

ሎት- 2

የተለያዩ ያገለገሉ ከባድ ተሽከርካሪዎች፣ የከባድ ተሸከርካሪ ተሳቢዎችና አውቶቢሶች

ሎት- 3

የተለያዩ ያገለገሉ የእርሻ መሳሪያዎችን፣ ዶዘሮችና ሌሎችን

 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶችን በማሟላት መወዳደር ይችላሉ።

ተጫራቾች

ሀ) ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት አዲስ አበባ ቃሊቲ መጨረሻ ባቡር ፌርማታ ጋር ሲደርሱ አዋሽ ባንክ ካለበት ህንጻ በስተጀርባ በኮርፖሬሽኑ የግብርና ምርት ማሳደጊያ አቅርቦ ዘርፍ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ፋይናንስ ገንዘብ ያዥ(ካሸር) ቢሮ እንዲሁም በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ማለትም(በአሰላ፣ በአርዳይታ፣ በኮፈሌና በሀዋሳ) በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

ለ) የጨረታ ሰነድ ሽያጭ የሚካሄደው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል። ጨረታውም በ10ኛው የሥራ ቀን ማለትም በ (12/02/2019 ዓ.ም) ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ተዘግቶ የቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሰነዶች ተሰብስበው ከመጡ በኋላ በ 19/02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የመሰባሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

ሐ) ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት ማለትም፦

  • ሎት1 ፦ ላገለገሉ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች ለእያንዳንዱ ለሚወዳደሩበት ንብረት ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር)፤
  • ሎት2፦ ለተለያዩ ያገለገሉ ከባድ ተሽከርካሪዎች፣ የከባድ ተሸከርካሪ ተሳቢዎችና አውቶቢሶች ለእያንዳንዱ ለሚወዳደሩበት ንብረት ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር)፤
  • ሎት 3፦ ለተለያዩ ያገለገሉ የእርሻና ኮንስትራክሽን መሳሪያዎች እና ሌሎች ንብረቶች ለእያንዳንዳቸው ለሚወዳደሩበት ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ (CPO) በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ስም በማዘጋጀት ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው።

መ) ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ንብረት የሚገዙበትን ዋጋ ከተጨማሪ ዕሴት ታክስ (ተ.ዕ.ታ) በፊት በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ ላይ በዝርዝር በማመላከት ማቅረብ አለባቸው።

ሠ) ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ አዲስ አበባ ሳሪስ አቦ ከፋፋ የምግብ አክሲዮን ማህበር ጀርባ ወይም EBG /VOLVO ቀጥሎ ወደ ዉስጥ

በሚያስገባው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር ፦ 09 20 57 73 43፣ 09 11 16 64 73 ፣ 09 49 63 20 90

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮር ፖሬሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-10-22
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid opening: 2026-10-29 14:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Agricultural Business Corporation
  • Buyer address: ከሳሪስ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ማህበር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 08, 2026)
  • Posted at: 2026-10-08T13:15:35.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders