Other Sales

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ተ.ቁ

የተበዳሪው ሙሉ ስም

የመያዣ ሰጭው ስም

የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት

የቦታው ስፋት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን

የምዝገባ ሰዓት

የጨረታ ሰዓት

ጨረታው የወጣበት ጊዜ

ጨረታው የሚከናወንበት ስፍራ

1

አቶ ቀኔ በሃይሉ ባንቴ

ተበዳሪዉ

መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ

2000

44/2010

እንጅባራ ከተማ ቀበሌ 02

12,248,825.32

ህዳር 09 ቀን 2019 ዓ.ም

4:00-5:30

5:30- 6:00

ለመጀመሪያ ጊዜ

ንብረቱ ባለበት ቦታ

2

ወ/ሪት እህተ ምስጌ ገዳሙ

ተበዳሪዉ

ኮንዶሚኒየም መኖሪያ

43.84

8.2/927/ 1357/15

ደብረ ታቦር ከተማ ቀበሌ 04 መሉ ሳይት ባለ 1 መኝታ ምድር ቤት

928,863.77

ህዳር 02 ቀን 2019 ዓ.ም

4:00-5:30

5:30- 6:00

ለሁለተኛ ጊዜ

ንብረቱ ካለበት ቦታ

3

አቶ ተስፋዬ ሙሉጌታ ሀይሌ

ተበዳሪዉ

ኮንዶሚኒየም መኖሪያ

40.89

5811/18

ጎንደር ከተማ አዘዞ ሳይት ቀበሌ 19 ባለ 1 መኝታ 3ኛ ፎቅ

1,259,213.30

ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም

4:00-5:30

9:30- 10:00

ለሁለተኛ ጊዜ

ንብረቱ ካለበት ቦታ

4

አቶ ጌትነት ዳኘዉ አየነዉ

ተበዳሪዉ

መካዘን

542.94

72/2012

እንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01

7,603,361.26

ህዳር 09 ቀን 2019 ዓ.ም

8:00-9:30

9:30- 10:00

ለሁለተኛ ጊዜ

ንብረቱ ካለበት ቦታ

5

አቶ መላኩ ደማሙ ካሳ

ተበዳሪዉ

መኖሪያ

450

 

1060/ይ/17/2

ግልገል በለስ ከተማ ቀበሌ 02

1,274,400.00

ህዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም

4:00-5:30

5:30- 6:00

ለሁለተኛ ጊዜ

ንብረቱ ባለበት ቦታ

6

ያሬንጃ የታሸጉ መጠጦች ጅምላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

አቶ ተፈራ አላምረዉ ታዬ

መኖሪያ

280

የቁ/መ/ል/መለያ ኮድ AMO01010414006

ባህር ዳር ከተማ አፄ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ፣ ቀበሌ 1

26,915,670.48

ህዳር 08 ቀን 2019 ዓ.ም

4:00-5:30

5:30- 6:00

ለመጀመሪያ ጊዜ

ንብረቱ ባለበት ቦታ

7

አቶ ቀኔ በሃይሉ ባንቴ

ተበዳሪዉ

መካዘን

1000

11513/2010

ቡሬ ከተማ ቀበሌ 02

11,702,353.21

ህዳር 07 ቀን 2019 ዓ.ም

8:00-9:30

9:30- 10:00

ለሁለተኛ ጊዜ

ንብረቱ ካለበት ቦታ

8

አቶ ቀኔ በሃይሉ ባንቴ

ኬቢኤዘድ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

መካዘን

1000

16271/2013

ቡሬ ከተማ ቀበሌ 02

12,173,879.34

ህዳር 08 ቀን 2019 ዓ.ም

4:00-5:30

5:30- 6:00

ለሁለተኛ ጊዜ

ንብረቱ ካለበት ቦታ

9

አቶ ቀኔ በሃይሉ ባንቴ

ኬቢኤዘድ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

መካዘን

1000

16272/2013

ቡሬ ከተማ ቀበሌ 02

11,702,353.21

ህዳር 09 ቀን 2019 ዓ.ም

8:00-9:30

9:30- 10:00

ለሁለተኛ ጊዜ

ንብረቱ ካለበት ቦታ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡

  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ::
  • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል:: በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል::
  • ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ:: ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል::
  • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችንም ገዢ ይከፍላል:: ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ቀሪ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል::
  • ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል::
  • በባንኩ ብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል::
  • ከተራቁጥር 1፣ 4፣ 7፣ 8፣ 9 ለተዘረዘሩት ንብረቶች አሸናፊው 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፍል ይሆናል::
  • ጨረታው የሚከናወነው በሰንጠረዡ በተመለከተው ስፍራ ነው::
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911 580 063 / ወይም 09-53-84-70-04 ባህር ዳር በመደወል መጠየቅ ይቻላል::
  • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

Tender details

  • Deadline: 2026-11-20
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-11-20 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bank of Abyssinia S.C.
  • Buyer address: Addis Ababa Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Oct 07, 2026)
  • Posted at: 2026-10-08T13:38:51.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders