Stationery
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
More tags
Description
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬደዋ ቅ/ጽ/ቤት
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ 29/01/2019
የግልጽ ጨረታ ቁጥር 0015 ፣ 0016-0017፣0018/2019
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት፦
በግልጽ ጨረታ ቁጥር 0015/2019 በ06/02/2019 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች የመሬት ምንጣፎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች የተለያዩ የእስፖሪት መስሪያዎች አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ፣ አርተፊሻል ጌጣጌጥ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ የቤት መስሪያ መስተዎቶች ፤ የእጅ ሰዓቶቸ እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች
በግልጽ ጨረታ ቁጥር 0016/2019 በ13/02/2019 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትርኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፤ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞትክስና መዋቢያዎች የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች ጌጣጌጥ የፅህፈት የተለያዩ የእስፖረት መስሪያዎች አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት የፅዳት አርትፊሻል ጌጣጌጥ እና መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች የተሰያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነከ የቤት መስሪያ መስተዎቶች ፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች
በግልጽ ጨረታ ቁጥር 0017/2019 በ20/02/2019 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች የተለያዩ የእስፖርት መስሪያዎች ፣ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት የፅዳት እና አርቴፊሻል ጌጣጌጥ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፤ የተለያዩ ምግብ ነክ የቤት መስሪያ መስታውቶች ፤ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች
በግልጽ ጨረታ ቁጥር 0018/2019 በ27/02/2019 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቀ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች የተሰያዩ የስፖርት መሳሪያዎች አርጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ አርቴፊሻል ጌጣጌጥ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ የቤት መስሪያ መስታውቶች ፣የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎቸ ላይ ለመወዳደር የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራች
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የዘመኑን ግብር የከፈለ ለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሠጠ ማስረጃ እና መለያ ቁጥሩን ማቅረብ የሚችል መሆን ይጠበቅበታል።
2. ለጨረታ የሚቀርቡ ዕቃዎች የሚገኙት በድሬዳዋ ሙድአነኖ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የውርስ ዕቃ መጋዘን ውስጥ
3 በግልጽ ጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰው ቀን መሰረት ድሬዳዋ ጉምሩክ ኮሚሽንሙድአነኖ ዕቃ አወጋገድ ቢሮ በመቅረብ ብር 100 በመክፈል ሰነድ በመውሰድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 1፡30 – 6፡00 ከሰዓት 8፡30 አስከ ቀኑ 12፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከ2፡00 እስከ ቀኑ 6 ሰስት ንብረቱ በሚገኝበት መጋዘን በመቅረብ ማየት ይቻላል፣ ነገር ግን እቃዎቹን ሳያዩ ዋጋ ሰጥቶ ሚፈጠረው ችግር የቅ/ጽ/ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም።
4. ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ በድሬዳዋ ድñነኖ የሚገኘው ገቢ ነው።
5, በግልጽ ጨረታ በሽያጭ የቀረቡት እቃዎች በኮድ የተከፋፈለ ሲሆን ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ከቫት በፊት መሆን አለበት።
6. ተጫራች በግልጽ ጨረታ ለመጫረት ዕቃዎች ለመግዛት በሚያቀርበው ዋጋ 5% ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ (ንግድ ባንክ) የተረጋገm (CPO) በድሬዳዋ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል፣
7. ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ የሞሉትን የጨረታ ሰነድ እና ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች በማያያዝ በፖስታ ውስጥ በማሸግ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 3፡45 ድረስ በድረዳዋ መድአነኖ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
8. ጨረታው ከጠዋቱ 3:50 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድሬዳዋ ሙድአነኖ ጉምሩክ ለጨረታ በተዘጋጀው ቦታ ሳጥኑ ይከፈታል።
9, ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሱቻቸው በቦታው ሳይ ባይገኙም ጨረታ ሳጥን በታዛቢዎች ፊት ይከፈታል።
10. በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራቾች በጨረታ ዋስትና ያስያዘው ሲፒኦ ከሚከፍለው ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሽናፊ ተጫራቾች ደግሞ ሲፒኦ በሶስት የስራ ቀናቶች ውስጥ ተመሳሽ ይደረግሳቸዋል።
11. አሸናፊ የሆነ ተጫራች የተወዳደረበትን ለቃዎች አሸናፊ ለመሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናቶች ውስጥ ያሸነፈበት ገንዘብ ገቢ በማድግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።
12. ከላይ በተራ ቁጥር 11 ላይ በተገለጸው ቀናቶች ውስጥ ክፍያውን ፈጽሞ ዕቃውን ያልተረከበ በተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን ሲፒኦ ባለስልጣኑ መ/ቤት ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለጨረታ ይቀርባል።
13 ለግልጽ ጨረታ ሰነድ ሳይ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማና ሥም መሞላት አለበት።
14. ተጫራቹ ዋጋ ሰለጠው የብር መጠን በቁጥር እና በፊዴል መፃፍ አለበት ስርዝ ድልዝ የማንቀበል መሆኑን እንገልፃልን።
15.የጉምረክ ኮምሽን ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 0915460970 (0912885746) መደወል ይቻላል
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬደዋ ቅ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-06
- Bid closing time: 09:45
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-11-06 09:50
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Dire Dawa
- Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
- Buyer address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
- Bid bond: 5%
- Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
- Published on: Addis Zemen (Oct 09, 2026)
- Posted at: 2026-10-09T07:27:44.000Z
- Source: Qelal Tenders