Other Sales

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር - ንኢባ/038/18

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር

የሐራጁ ቀንና

ሰዓት

 

አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት (በካ.ሜ)

1

ወንዲፍራ ዳዲ

ዘመድ ማስረሻ

አረርቲ

አረርቲ ከተማ፣ ቀበሌ 01

መኖሪያ ቤት

531

 

203.52

 

500,000.00

 

03/02/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

2

በርሆቦት የምግብ ማምረቻ ኃ/የተ/የግል ማ.

ተበዳሪው

 

ኮተቤ

 

ቡራዩ ከተማ፣ታጠቅ ኢንዱስትሪ ዞን

የምግብ ማምረቻ ፋብሪካ G+1 ህንፃና ማሽነሪዎች

BUR/inv/1008/03

 

5,000

 

33,418,060.62

 

03/02/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት

3

መሰረት መንገሻ ግርማ

ጠና ጋሻው ጅማ ለማ

ግንብ ገበያ

 

አዳማ ከተማ፣ ጎሮ ወረዳ፣ ቀበሌ 01

መኖሪያ ቤት

 

642/92

 

286

 

3,800,00.00

 

02/02/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት

4

አብዮት ዋዔ ዋቃዮ

ተበዳሪው

አለታ ጩኮ

አለታ ጩኮ ከተማ፣ ቀበሌ 02

መኖሪያ ቤት

407/2014

 

232

 

1,400,000.00

 

03/02/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት

5

ሳሙኤል ከበደ አበጋዝ

ተበዳሪው

ደሴ

ደሴ ከተማ፣ፒያሳ ክ/ከተማ ቀበሌ 10

G+1 የሆቴል ህንጻ

A-20703

 

606.88

 

12,800,000.00

 

02/02/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት

 

6

ደጀን ንጉሴ አዳነ

ተበዳሪው

ወልቂጤ

 

ወልቂጤ ከተማ፣በኩር ወረዳ፣ ቀበሌ 01

መኖሪያ ቤት

ወ/ማ/2657/2015

 

200

1,603,266.00

 

03/02/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት

 

7

ሙሉነህ ገላና

ተበዳሪው

ዳርጌ

ጊንዶ ከተማ፣ አመያ ወረዳ

መኖሪያ ቤት

GI/544/2002

 

200

 

300,000.00

 

04/02/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት

ማሳሰቢያ፦

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CP.0) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ። የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።

2ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል። ገዥው የተጨማሪ እሴት ታክስንና ሌሎች ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ በህግ ገዢ ሊከፍላቸው የሚገባቸው የመንግስት ክፍያዎች የመክፈል ግዴታ አለበት።

3. በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን፣ባይገኙም ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል።

4. ከተራ ቁጥር 2 ለተጠቀሰው ንብረት ሐራጁ የሚካሄደው አዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07፥ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ አዳራሽ ሲሆን ለሌሎቹ ግን ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ነው።

5.ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115571685 ወይም 0114622032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

6. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-14
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-10-14 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Nib International Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Oct 11, 2026)
  • Posted at: 2026-10-12T11:58:55.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders