Disposal Sale

አልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አዲስ አበባ ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ግልጽ

ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር፡ አልት/ ተሽጨ/ 01 /2019

አልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አዲስ አበባ ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታና  አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ተራ ቁጥር

ለጨረታ የቀረቡት ተሽከርከሪዎች ዓይነት

ብዛት

 

1

ተሳቢዎች ( H-bed and truck trailers)

03

በድርጅቱ ስም የተመዘገበ

2

ዴዉ የጭነት ተሽከርካሪ (DAEWOO CARGO TRUCK)

02

በድርጅቱ ስም የተመዘገበ

3

ዴዉ ተሳቢ ጎታች (DAEWO POWER TRUCK)

01

በድርጅቱ ስም የተመዘገበ

4

ሞሶ ዴው ( MUSSO DEWOO 4 seater)

01

በድርጅቱ ስም የተመዘገበ

5

ማህንድራ ቦሌሮ ፒክ አፕ(MAHNDRA pickup)

05

በድርጅቱ ስም የተመዘገበ

6

ዲስከቨሪ ላንድሮቨር ( DISCOVERY )

03

በድርጅቱ ስም የተመዘገበ

7

ላንድሮቨር( ANDROVER)

07

በድርጅቱ ስም የተመዘገበ

8

ዴው ቲኮ  (DAEWOO TICO)

04

በድርጅቱ ስም የተመዘገበ

9

ዳፍ ተርቦ ከነተሳቢው (AF TURBO with trailor)

01

በድርጅቱ ስም የተመዘገበ

10

ሬንጅ ሮቨር (RANGE ROVER

02

በድርጅቱ ስም የተመዘገበ

11

ቶዮታ

 

በድርጅቱ ስም የተመዘገበ

12

ቢኤምደብልቪው(BMW)

01

በድርጅቱ ስም የተመዘገበ

13

ዴዉ ኖቨስ የጭነት ተሽከርካሪ(DAEWOO K8CCF NOVUS CARGO TRUCK)

02

በግለሰብስም የተመዘገበ

14

ተሳቢዎች (truck trailers)

02

በግለሰብስም የተመዘገበ

15

ዴዉ ተሳቢ ጎታች (DAEWO V3T8f POWER TRUCK)

01

በግለሰብስም የተመዘገበ

 

1. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ተሸከርካሪዎች በሚከተሉት ሁለት ቦታዎች ከሰኞ ቅዳሜ ዘወትር በስራ ሰዓት በመገኘት ማየት ይችላሉ።

1. 1. ሸገር ! ገላን ከተማ ክፍለ ከተማ ' ልዩ ስሙ ሲዳ አዋሽ፤ ከኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት ነዳጅ ማደያ አጠገብ በሚገኘው ቤዛ ኢንዱስትሪ ቅጥር ግቢ ዉስጥ

1.2. አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08፤ ስብስቴ ነጋሲ አንደኛ ደረጃ ት.ቤት አጠገብ ወይም ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ፊት ለፊት ከሚገኘው የድርጅቱ ቅጥር ግቢ ዉስጥ

2. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በጥሬ ገንዘብ በመክፈል ' አዲስ አበባ፣ ንፍስ ክፍለ ከተማ 'ወረዳ 08 የቤት ቁጥር ቤት ቁጥር 297/8 ስብስቴ ነጋሲ አንደኛ ደረጃ ት.ቤት አጠገብ ወይም ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ፊት ለፊት ከሚገኘው አልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር / ፋይናንስ ክፍል ለጨረታዉ የተዘጋጀዉን ሰነድ ከመስከረም 23 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ መግዛት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች አንድ እና ከዛ በላይ ተሸከርካሪ ተወዳድረዉ መግዛት ይችላሉ:: ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተዘጋጅቶ በቀረበዉ የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ ለእያንዳንዱ ተሸከርካሪ በተናጠል በመሙላት ከ10% (አስር በመቶ)የጨረታና ውል ማስከበሪያ C.P.O. ጋር አያይዘዉ በሰም በታሸገ ፖስታ ዘወትር በሥራ ሰዓት አስከ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ/ም.ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ አዲስ አበባ፣ ንፍስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የቤትቁጥር ቤት ቁጥር 297/8፣ ስብስቴ ነጋሲ አንደኛ ደረጃ ት.ቤት አጠገብ ወይም ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ፊት ለፊት ከሚገኘው አልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ፋይናንስ ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውሰጥ ማስገባት ይችላሉ።

4. ጨረታዉ ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ/ም ፤ ጠዋት 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች/ ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በአልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ይከፈታል።

5. ጨረታዉ ከመካሄዱ በፊትም ሆነ ከተካሄደ በኋላ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብት አለዉ።

6. ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡ 0114 423077 ደዉለዉ ማግኘት ይችላሉ።

አልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር

አዲስ አበባ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-31
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-11-04 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: አልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
  • Bid bond: 10% ለእያንዳንዱ
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Reporter (Oct 11, 2026)
  • Posted at: 2026-10-12T13:28:44.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders